-
Books
የሩዋንዳ ሰቆቃ
0 out of 5(0)በሩዋንዳ በተፈጸመው የጅምላ ጭፍጨፋ ላይ የሚያተኩረውና ‹ሌፍት ቱ ቴል› የተሰኘው በእንግሊዝኛ የተጻፈ መጽሐፍ ‹የሩዋንዳ ሰቆቃ› በሚል ወደ አማርኛ ተመልሶ ለንባብ በቅቷል፡፡ደራሲዋ ኢማኩሊ፣ በሩዋንዳ የዘር ፍጅት ወቅት፣ ቤተሰቦቿ ተጨፍጭፈው ሲያልቁ፣ በተአምር የተረፈች ሴት ናት፡፡ በ91 ቀናት አስጨናቂ የዘር ፍጅት ወቅት ያሳለፈችውን ሰቆቃ በመጽሐፉ የተረከችው ኢማኩሊ፤ አሁን ነዋሪነቷ በአሜሪካ ነው፡፡ እ.ኤ.አ በ1994 የተጀመረው የሩዋንዳ የዘር ፍጅት፣ በ90 ቀናት ውስጥ ብቻ ወደ 900 ሺ የሚጠጉ ሰዎች ያለቁበት አሳዛኝና ሰቅጣጭ ክስተት ነበር፡
SKU: 207 -
Books
ከርታታ ኮከቦች
0 out of 5(0)ርዕስ፡ ከርታታ ኮከቦች
ሁሉም ሰው እኒህን ከርታታ ኮከቦች እየቆጠረ።የእውቀት እጣ ፋንታውን እንዲያውቅ ፈቅደናል።ወበልደቱ ይትፌስሁ ብዙኃን አንባብያን።(መጋቤ ብሉይ አእምሮ ዘውዴ)ሐሽማል ከመሆናቸው በፊት የተዋነይን ውኃ መጠጣት ነበረባቸው። ሁለቱ ተማሪዎች ከውኃዋ ከተጎነጩ በኋላ ሊቁ ፋሬስ አንድ ታሪክ መዘዙ።“እኔና ቀለሙ ተፈሪ ይችን ውኃ የጠጣን ቀን ደስታው ሊያሳብደን ደርሶ ነበር። ቀለሙ ከወሎ ሲመጣ ገና ብላቴና ነበር።We have allowed everyone to know the fate of knowledge while counting this from the stars. Let us laugh at the birthday, many readers.
They had to drink water before they became Hashmal. After the two students got out of the water, Professor Fares told a story.
“The day the color scared me and I drank this water, the joy almost drove us crazy. When the color came from the well, he was still a boy.SKU: 214 -
Cultural Clothes
tradtional cloth
0 out of 5(0)የሴት ሀበሻ የተለያዩ የሐገር ባህል ልብሶችን ማራኪ እና ሳቢ ሆነው ተሰርተው ይለበስባታል የሚሰሩበት ጥሬ እቃዎች ከጥጥ ፣አቡዠዴ፣ሲሆነ ለጥልፈ ሳባ ክርን እንጠይቀምአለነ ከሌሎችም ግብአቶችን ይሰራል በሸማኔ ተሸምኖ በባለሙያ በተለያዩ ዲዛይን አምሮ አና ተውቦ ይሰራል
The raw materials that a woman’s habash is made of attractive and sedimatic clothing are made of cotton, abuzade, and we ask for fibre from the bat, and it is made of other purposes, and it is decorated with a professional variety of designs
SKU: 15 -
Books
The Alchemist
0 out of 5(0)- The Alchemist
- Paperback
- Book Type: Fiction
- Language: English
- Pages:172 Pages
- Author: Paulo Coelhoለበለጠ መረጃ በስልክ መስመራችን 09 44 36 97 53 ወይም 09 76 00 69 40Ethioamazon@gmail.com ሀሳቦትን ያስቀምጡልን
For more information, please call us directly to 09: 44 36 97 53 or 09 76 00 69 40
or email us @ ethio-amazon@gmail.com.
If you would like to order more products from our page, please send us your request on the link below.
https://ethio-amazon.com/elementor-7320/
Please, let Us Have your Thoughts
SKU: 217
Showing 161–170 of 513 results
Best selling products
recent products
ደቦ
$26.12 $44.19
ፌላሌምለሌሞንም
$19.68 $26.12
leather bag
$51.89 $76.94
leather bag
$37.57 $57.26
leather bag
$40.26 $56.36
bag
$34.00 $46.52