ነፍሰጡር እናቶችን እና ጽንሳቸውን የሚያጠቃው “ድብቁ የአኒሚያ ወረርሽኝ” Leave a comment

አኒሚያ በተለይ ለነፍሰጡር ሴቶች እና ለጽንሳቸው ደኅንነት ስጋት ከመሆን ባሻገር እስከ ሕልፈት የሚያደርስ የጤና ችግር ነው።

አኒሚያ ቀይ የደም ህዋሳት ወይም ሄሞግሎቢን ወደ ሌሎች የሰውነት ክፍሎች ኦክስጅንን ማጓጓዝ ሲሳነው የሚፈጠር ነው።

መህንሩኒሳ ሳለም ካህን በአኒሚያ ምክንያት በእርግዝና ወቅት መንታ ልጆቿን አጥታለች። ሁለተኛው እርግዝናዋም በተመሳሳይ አደጋ ላይ ነው።

ሕንድ ይህንን የጤና ችግር ለመቅረፍ የ50 ዓመት ዘመቻ አካሂዳለች። ነገር ግን አሁንም ግማሽ የሚሆኑት ሕንዳውያን ሴቶች ይህ አይነቱ ችግር አለባቸው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop