በበዓሉ ወቅት ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች ምንድናቸው ? Leave a comment

–  በምግብ ማብሰያ ወይም በማዕድቤት አካባቢ የኤሌክትሪክ ፣ የቡታጋዝ ፣ የከሰል ምድጃዎችን በአግባቡ እና በጥንቃቄ ይጠቀሙ።

– በገበያ ማዕከላት የገበያተኛውን ቀልብ ለመሳብ የሚጠቀሙባቸው የኤሌክትሮኒክስ ዲኮሬሸኖች ቃጠሎ እንዳያስነሱ ይጠንቀቁ።

– ሻማ እና ጧፍ ሲጠቀሙ ከተቀጣጣይ ነገር ያርቁት።

– ካምፋዬር ሚያዘጋጁ ከሆነ ከአካባቢው ከመራቅዎ በፊት በደንብ መጥፋቱን ያረጋግጡ።

– በፍጹም ጠጥተው አያሸከርክሩ።

ለማናቸውም የእሳት እና የድንገተኛ አደጋዎች እንዲሁም የአምቡላንስ አገልግሎት የሚከተሉትን የእሳት አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ስልክ ቁጥሮች መዝግበው ይያዙ።

24 ሰዓት መደወል ይችላሉ።

 

  1. ማዕከል – 0111555300/ 0111568601
  2. አራዳ – 0111567004/ 0111560249
  3. ቂርቆስ – 0114663420/21
  4. አዲስ ከተማ – 0112769145/46
  5. ንፋስ ስልክ ላፍቶ – 0114425563/64
  6. አቃቂ ቃሊቲ – 0114340096 / 0114343063
  7. ቦሌ – 0116630373/74
  8. ኮልፌ ቀራንዮ- 0113696085/ 0113696104
  9. ጉለሌ – 0112730731/ 0112730653
  10. ቦሌ ሰሚት – 0116680846/ 0116680760
  11. ልደታ – 0115589043/ 0115589533

 

(በእሳት አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የቀረበ)

እንኳን አደረሳችሁ !

በድህረ ገጻችን ኢትዮ አማዞን በመግባት የሚፈልጉትን እቃ ማዘዝ  ብቻ  ሳይሆን የርስዎንም እቃዎች መሸጥ እንደሚችሉ ስናሳውቅዎት በደስታ ነው ። ለማስታወቂያ ወይንም ለመግቢያ ምንም ክፍያ አይጠበቅብዎትም፤  ለተጨማሪ መረጃ   ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ። https://ethio-amazon.com/

ለበለጠ መረጃ ሊንኩን በመንካት የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ!https://t.me/ethioamazon

ምንጭ(@tikvahethiopia)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop