The death toll in Central and Eastern Europe has risen as Storm Boris continued to pummel the region, causing massive floods. One person drowned in southwestern Poland on Sunday, a
‘ ህወሓት ‘ ውስጥ እየሆነ ያለው ምንድነው ?
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከትግራዩ ጦርነት በፊት እንደ ህጋዊ ፓርቲ በምርጫ ቦርድ ስር ተመዝግቦ ይንቀሳቀስ ነበር። ነገር ግን ቦርዱ ፓርቲው ” ኃይልን መሰረተ ያደረገ የአመጽ ተግባር ላይ ተሰማርቷል ”
በአማራ ክልል አንድ የረድዔት ሠራተኛ ባገቱዋቸው ታጣቂዎች መገደላቸውን ተመድ ገለጸ……
በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ዳውንት ወረዳ ውስጥ ለገንዘብ የታገቱ ያሬድ መለሰ የተባሉ የረድዔት ሠራተኛ መገደላቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ። በማኅበራዊ ልማት እና በከባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ላይ ላተኮረ አገር በቀል
የዝንጀሮ ፈንጣጣ ዓለም አቀፍ ድንገተኛ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ነው – የዓለም ጤና ድርጅት…….
በአፍሪካ አንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ) ዓለም አቀፍ አሳሳቢ ድንገተኛ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ሆኗል ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አውጇል። ቀደም ሲል የዝንጀሮ ፈንጣጣ ይባል የነበረው ተላላፊው በሽታ ኤምፖክስ በዲሞክራቲክ
” ከ4 በላይ ወረርሽኞች ተከስተዋል። ከ2,400 በላይ ሰዎች በወረርሽኙ ተጠቅተዋል። ከፍተኛ ሞት አለ ” – የዋግኸምራ ብሔረሰብ ጤና መምሪያ……
በአማራ ክልል ፤ በዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከተከሰተ በሰነበተው ድርቅ ሳቢያ ከአራት በላይ ወረርሽኞች መከሰታቸውን ተከትሎ ሰዎችና እንስሳት እየሞቱ መሆኑን ዞኑ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጸ። የዞኑ ጤና መምሪያ ኃላፊው አቶ አሰፋ
” ‘ የቤት ኪራይ ጨምሩ ‘ ወይም ‘ ቤቱን ልቀቁ ‘ የሚል ግፊት ከደረሰባችሁ ደውላችሁ ጠቁሙኝ ” – የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ………
በአዲስ አበባ ፤ ‘ ከአከራይ ተከራይ የውል ስምምነት ‘ ጋር በተያያዘ ተከራዮች የሚገጥማቸውን ማንኛውም ችግር ጥቆማ ሊሰጡ እንደሚችሉ የከተማው የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አሳውቋል። ቢሮው ማንኛውም አከራይ ከመጋቢት 24 ቀን
ግለሰብን አግተው የዘረፉ የፖሊስ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ።
አንድን ግለሰብ አስገድደው በያዙት ተሽከርካሪ ውስጥ በማገት ዶላርና የተለያዩ ንብረቶቹን ወስደዋል የተባሉ 3 የፖሊስ አባላት ላይ የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ክስ መስርቷል። 3ቱ የፖሊስ አባላት ፦ ➡
በጊነስ በዕድሜ ትንሹ ተብሎ የተመዘገበው ህጻን ሠዓሊ
አንዳንዶች ከእናታቸው ማህጸን ተቀብተው ይወጣሉ የሚያስብሉ ክስተቶች በዓለማችን ይታያሉ። ጨቅላው ኤስ-ሊያም ናና ሳም አንክራህ ለዚህ ማሳያ ከሆኑት አንዱ ነው። ጋናዊው ሊያም ዕድሜው ገና አንድ ዓመት ከአምስት ወር ገደማ ቢሆነውም፣ ዓለም
ባየር ሌቨርኩሰን የዓመቱ የመጀመሪያ ጨዋታውን ሲሸነፍ አታላንታ የአውሮፓ ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል……..
ናይጄሪያዊው አዴሞላ ሉክማን አስደናቂ ሀት-ትሪክ በመሥራት አታላንታ የአውሮፓ ሊግ ባለድል እንዲሆን አስችሏል። የጣሊያኑ ክለብ አታላንታ ከ61 ዓመታት በኋላ ዋንጫ ሲያነሳ ባየር ሌቨርኩሰን የውድድር ዓመቱን ያለምንም ሽንፈት ለማጠናቀቅ የነበረው ሕልም ተቀጭቷል።
ኢትዮጵያ በሶማሊላንድ፣ ሃርጌሳ የሚገኘውን የቆንስላ ጽህፈት ቤቷን ሙሉ አገልግሎት ወደሚሰጥ ኤምባሲ ማሳደጓን የሶማሊላንድ ሚኒስትር ገለጹ።
የሶማሊላንድ የመረጃ፣ የባህል እና የብሔራዊ መመሪያ ሚኒስትር አሊ ሐሰን መሐመድ (አሊ ማርሃን) ለቢቢሲ ሶማሊኛ ከቀናት በፊት ራሷን በነጻ አገርነት ያወጀችው የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ሙሳ ቢሂ አብዲ ቆንስላው ወደ ኤምባሲ ማደጉን አስመልክቶ