በአማራ ክልል አንድ የረድዔት ሠራተኛ ባገቱዋቸው ታጣቂዎች መገደላቸውን ተመድ ገለጸ……

በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ዳውንት ወረዳ ውስጥ ለገንዘብ የታገቱ ያሬድ መለሰ የተባሉ የረድዔት ሠራተኛ መገደላቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ። በማኅበራዊ ልማት እና በከባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ላይ ላተኮረ አገር በቀል

Read More
Leave a comment

የዝንጀሮ ፈንጣጣ ዓለም አቀፍ ድንገተኛ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ነው – የዓለም ጤና ድርጅት…….

በአፍሪካ አንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ) ዓለም አቀፍ አሳሳቢ ድንገተኛ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ሆኗል ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አውጇል። ቀደም ሲል የዝንጀሮ ፈንጣጣ ይባል የነበረው ተላላፊው በሽታ ኤምፖክስ በዲሞክራቲክ

Read More
Leave a comment

” ከ4 በላይ ወረርሽኞች ተከስተዋል። ከ2,400 በላይ ሰዎች በወረርሽኙ ተጠቅተዋል። ከፍተኛ ሞት አለ ” – የዋግኸምራ ብሔረሰብ ጤና መምሪያ……

በአማራ ክልል ፤ በዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከተከሰተ በሰነበተው ድርቅ ሳቢያ ከአራት በላይ ወረርሽኞች መከሰታቸውን ተከትሎ ሰዎችና እንስሳት እየሞቱ መሆኑን ዞኑ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጸ። የዞኑ ጤና መምሪያ ኃላፊው አቶ አሰፋ

Read More
Leave a comment

” ‘ የቤት ኪራይ ጨምሩ ‘ ወይም ‘ ቤቱን ልቀቁ ‘ የሚል ግፊት ከደረሰባችሁ ደውላችሁ ጠቁሙኝ ” – የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ………

በአዲስ አበባ ፤  ‘ ከአከራይ ተከራይ  የውል ስምምነት ‘ ጋር በተያያዘ ተከራዮች የሚገጥማቸውን ማንኛውም ችግር ጥቆማ ሊሰጡ እንደሚችሉ የከተማው የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አሳውቋል። ቢሮው ማንኛውም አከራይ ከመጋቢት 24 ቀን

Read More
Leave a comment

ግለሰብን አግተው የዘረፉ የፖሊስ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ።

አንድን ግለሰብ አስገድደው በያዙት ተሽከርካሪ ውስጥ በማገት ዶላርና የተለያዩ ንብረቶቹን ወስደዋል የተባሉ 3 የፖሊስ አባላት ላይ የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ክስ መስርቷል። 3ቱ የፖሊስ አባላት ፦ ➡

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop