አንዳንዶች ከእናታቸው ማህጸን ተቀብተው ይወጣሉ የሚያስብሉ ክስተቶች በዓለማችን ይታያሉ። ጨቅላው ኤስ-ሊያም ናና ሳም አንክራህ ለዚህ ማሳያ ከሆኑት አንዱ ነው። ጋናዊው ሊያም ዕድሜው ገና አንድ ዓመት ከአምስት ወር ገደማ ቢሆነውም፣ ዓለም
ባየር ሌቨርኩሰን የዓመቱ የመጀመሪያ ጨዋታውን ሲሸነፍ አታላንታ የአውሮፓ ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል……..
ናይጄሪያዊው አዴሞላ ሉክማን አስደናቂ ሀት-ትሪክ በመሥራት አታላንታ የአውሮፓ ሊግ ባለድል እንዲሆን አስችሏል። የጣሊያኑ ክለብ አታላንታ ከ61 ዓመታት በኋላ ዋንጫ ሲያነሳ ባየር ሌቨርኩሰን የውድድር ዓመቱን ያለምንም ሽንፈት ለማጠናቀቅ የነበረው ሕልም ተቀጭቷል።
ኢትዮጵያ በሶማሊላንድ፣ ሃርጌሳ የሚገኘውን የቆንስላ ጽህፈት ቤቷን ሙሉ አገልግሎት ወደሚሰጥ ኤምባሲ ማሳደጓን የሶማሊላንድ ሚኒስትር ገለጹ።
የሶማሊላንድ የመረጃ፣ የባህል እና የብሔራዊ መመሪያ ሚኒስትር አሊ ሐሰን መሐመድ (አሊ ማርሃን) ለቢቢሲ ሶማሊኛ ከቀናት በፊት ራሷን በነጻ አገርነት ያወጀችው የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ሙሳ ቢሂ አብዲ ቆንስላው ወደ ኤምባሲ ማደጉን አስመልክቶ
በበዓሉ ወቅት ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች ምንድናቸው ?
– በምግብ ማብሰያ ወይም በማዕድቤት አካባቢ የኤሌክትሪክ ፣ የቡታጋዝ ፣ የከሰል ምድጃዎችን በአግባቡ እና በጥንቃቄ ይጠቀሙ። – በገበያ ማዕከላት የገበያተኛውን ቀልብ ለመሳብ የሚጠቀሙባቸው የኤሌክትሮኒክስ ዲኮሬሸኖች ቃጠሎ እንዳያስነሱ ይጠንቀቁ። – ሻማ
“ … ለኩራዝ የሚጠቀሙበት ነዳጅ በግልጽ ሁኔታ በችርቻሮ፣ የአረቄ በርሜል በከፍተኛ መጠን የሚሸጥበት ቦታ ነው ” – አቶ ንጋቱ ማሞ
በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አቃቂ ገበያ ማዕከል ትላንት ከምሽቱ 3 ሰዓት ገደማ የእሳት አደጋ አጋጥሞ ነበር። በሰዎች ላይ ጉዳት ያልደረሰ ሲሆን 6 ሙሉ ለሙሉ፣ 10 በከፊል፣ በድምሩ 16
” የመኪና እቃ የተሰረቀባችሁ በአካል ቀርባችሁ ንብረታችሁን ምረጡ ” – ፖሊስ
የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ በከተማይቱ የመኪና እቃ ስርቆት ወንጀል ስጋትን ለመቀነስ ሕግን መሰረት ያደረገ ኦፕሬሽን በልደታ ፤በአራዳ እና አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አዋሳኝ ወረዳዎች ላይ መስራቱን አሳውቋል። ፖሊስ በተለምዶ ሱማሌ
ዶ/ር ቤቴል ገርማሞ ትባላለች።
ገና የመመረቋን ደስታ ሳታጣጥም እንደቀልድ ለ ” ቶንሲል ህመም ” በሚል ምርመራ ስትደረግ ያልጠበቀችውን መጥፎ ዜና ተረድታለች። ዶክተሯ የደም ካንሰር በአይነቱ ደግሞ ” acute lymphoblaatic leukemia ” የሚባል እንዳለባት በፓቶሎጂ
በአዲስ አበባ ከተማ የወጣው የመሬት ሊዝ ጨረታ ተራዘመ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክፍለ ከተማ ፤ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አካባቢ በኮሪደር ልማት ምክንያት የፀዱ ቦታዎችን ጨምሮ በሌሎችም ክፍለ ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች
በጎረቤት ኬንያ ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 188 ደርሷል።
ካለፈው መጋቢት ጀምሮ በደረሰው አውዳሚ የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 188 መድረሱን የሀገር አስተዳደር ሚኒስቴር አሳውቋል። እስካሁን ያልተገኙ በርካታ ሰዎች መኖራቸውም ተገልጿል። በኬንያና ሌሎች የምሥራቅ አፍሪካ ሀገሮች በተከታታይ እየጣለ
” ‘ እኔ ሰርቂያለሁ ስሜን ግን ለጥፏል ‘ የሚል ይምጣና ይክሰሰኝ ካሳውን እንከፍላለን ” – አቶ አቤ ሳኖ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ሳኖ ከዋልታ ቴሌቪዥን ቆይታ አድርገው ነበር። በዚህም ወቅት ፥ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ/ም በሲስተም ችግር ምክንያት በተፈጠረው እክል ተዘርፎ የተወሰደውን ባንኩ ገንዘብ እያስመለሰ