የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በነ ቀሲስ በላይ መኮንንና ሌሎች 2 ተጠርጣሪዎች ላይ የክስ መመሥረቻ 15 ቀናት ፈቅዷል። በሀሰተኛ ሰነድ ከአፍሪካ ኅብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና መቼ ይሰጣል ?
እንደ ትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ፤ የ2016 ዓ/ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል። ፈተናው ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ ነው። ከ70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በኦንላይንና በወረቀት ወይም
” የ4 ሰዎች አስክሬን ከተለያየ ቦታ አውጥተናል። …‘13 ሰዎች በጎርፍ ተወሰዱ’ የሚለው ትክክለኛ መረጃ አይደለም ” – አቶ ንጋቱ ማሞ
ከቀናት በፊት “ ሰዓሊተ ምህረት ጀርባ ያድሩ የነበሩ 13 የጎዳና ተዳዳሪ ልጆች በጎርፍ ተወስደው ሕይወታቸው እንዳለፈ አካባቢው ላይ ተነግሯል ” ሲሉ ነዋሪዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። በስፍራው የእሳት አደጋ ሠራተኞች ፣
የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያውያን ላይ ጊዜያዊ የቪዛ ገደብ ጣለ…..
የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት (ካውንስል) ኢትዮጵያውያን ላይ በጊዜያዊነት የቪዛ ገደብ ማሳለፉን አስታወቀ። በአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት ድረ ገጽ ላይ ሚያዝያ 21 ቀን 2016 ዓ. ም. በወጣው መግለጫ መሠረት፣ በአውሮፓ ኅብረት
በህጻናት መደፈር መንሰራፋት ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተጣለባት ምዕራብ አፍሪካዊቷ አገር……
ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሴራሊዮን በመድፈር እና ወሲባዊ ጥቃቶች መንሰራፋት የተነሳ ብሔራዊ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ካወጀች ጥቂት ዓመታትን አስቆጠረች። የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ማዳ ቁርጠኛ የተባለውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያወጁት በአውሮፓውያኑ 2019 ነበር።
የቢቢሲ ጋዜጠኛ አሳዛኝ የጋዛ ገጠመኞች…..
አድናን አል-ቡርሽ ይባላል። በጋዛ ድንኳን ቀልሶ ለቢበሲ ይዘግባል። የሚላስ የሚቀመስ የለምና በቀን አንድ ጊዜ ይመገባል። የማይበላበትም ቀን አለ። ምግብ ጠፍቶ ሳይሆን በሌላ ምክንያት። ባለቤቱንና 5 ልጆቹን ከእስራኤል የአየር ላይ መቅሰፍት
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ 9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል።
” … ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳ የመላክ እቅዱ ገና ከአሁኑ ተጽእኖ እያሳደረብን ነው ” – አይርላንድ….
ዩናይትድ ኪንግደም በሕገ-ወጥ መልኩ ወደ አገሯ የሚገቡ ስደተኞችን ወደ #ሩዋንዳ እልካለሁ ማለቷን ተከትሎ ዩኬ የሚገኙ ስደተኞች ወደ ሩዋንዳ ላለመመለስ ሲሉ እንደ #አየርላንድ ያሉ አገራትን አማራጭ መዳረሻቸው እያደረጉ መሆኑ ተነግሯል። ይህን
የኢራቅ ፓርላማ #ግብረሰዶም / የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነትን ከ10 እስከ 15 ዓመት በሚደርስ እስር የሚቀጣ አዲስ ሕግ አርቅቋል።
በአዲሱ ሕግ መሠረት ጾታቸውን የቀየሩ ሰዎች ከ1 እስከ 3 ዓመት ሊታሰሩ ይችላሉ። በአዲሱ ሕግ ፦ ➡️ የግብረሰዶም / የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነትን የሚያበረታቱ፣ የሚያስተዋውቁ፤ ➡️ ሴተኛ አዳሪነትን የሚያራምዱ፤ ➡️ ጾታ ለመቀየር
” የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል ” – ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ ” ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች