የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጂሚ ካርተር በ100 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ…….

የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጂሚ ካርተር በ100 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የመሠረቱት ማዕከል ይፋ አደረገ። የቀድሞው የለውዝ ገበሬ ከየትኛውም የአሜሪካ ፕሬዚደንት በላይ የኖሩ ሲሆን ባለፈው ጥቅምት 100ኛ የልደት በዓላቸውን አክብረው

Read More
Leave a comment

“ሥራዬ ቲክቶክ ላይ የሚለጠፉ ዘግናኝ እና አሰቃቂ ቪድዮዎችን ማፅዳት ነበር”…….

በቅርቡ ቢቢሲ እጅግ አሰቃቂ የሚባለውን የማኅበራዊ ሚድያ የጨለማ ዓለም ለመዳሰስ ሙከራ ሲያደርግ ቆይቷል። ይህ ዓለም እጅግ ዘግናኝ እና አሰቃቂ የሚባሉ ጭንቀት የሚለቁ እንዲሁም ሕጋዊ ያልሆኑ ምሥሎች የሚለጠፉበት ነው። ሰዎች ሲታረዱ፣

Read More
Leave a comment

በሲዳማ ክልል በትራፊክ አደጋ ምክንያት የ71 ሰዎች ሕይወት አለፈ……

በሲዳማ ክልል ቦና ወረዳ አሑድ ዕለት በደረሰ የትራፊክ አደጋ ምክንያት ቢያንስ 71 ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ። የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን የክልሉን ፖሊስ ኮሚሽን ዋቢ አድርገው እንደዘገቡት

Read More
Leave a comment

“ባርነት እንደሆነ ነው የሚሰማህ” – በምያንማር ውስብስብ የወንጀል መረብ የተጠለፉት ኢትዮጵያውያን…..

ሙባረክ ጀማል 26 ዓመቱ ነው። ሻሸመኔ ከተማ በሚገኝ የግል ኮሌጅ የኢኮኖሚክስ ትምህርቱን ጨርሶ የመውጫ ፈተና አላለፈም። ስለ ነገ ህይወቱ እየተብሰለሰለ ባለበት ጊዜ ነው “ታይላንድ ውስጥ በወር እስከ 1,500 የአሜሪካ ዶላር

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop