ዝነኛው የሆሊውድ ተዋናይ ጂን ሃክማን እና ባለቤቱ በመኖሪያ ቤታቸው ሞተው ተገኙ…….

የኦስካር ሽልማት አሸናፊው እና ዝነኛው ተዋናይ ጂን ሃክማን፣ ባለቤቱ ቤትሲ አራካዋ እና ውሻቸው በመኖሪያ ቤታቸው ሞተው ተገኙ። የጥንዶቹ እንዲሁም የውሻቸው አስከሬን በኒው ሜክሲኮ ግዛት በሚገኘው ሳንታ ፌ መኖሪያ ቤታቸው ተገኝቷል።

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop
COMPARE PRODUCTS