” መምህራኑ ወደስራ ያለተመለሱት የሙያ ማረጋገጫ ፈተና ላይ በመሆናቸዉ ነው ” – የወላይታ ዞን ትምህርት መምሪያ….. ከሰሞኑ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች መምህራን ከደሞዝ ጋር በተያያዘ ስራ ማቆማቸው
ሐማስ ጦርነቱ ካልቆመ የታጋቾች እና እስረኞች ልውውጥ እንደማይኖር አስታወቀ
የጋዛ ሰርጥን የሚቆጣጠረው ሐማስ፤ እስራኤል እየፈጸመች ያለውን “ጥቃቷን ካላቆመች” በቀር ታጋቾችን እንደማይለቅ አስታውቋል። እስራኤል እንደምትለው ከጥቂት ሳምንታት በፊት የተገባው የተኩስ አቁም ፋታ ስምምነት ከተጣሰ በኋላ 2 ሺህ ያህል የሐማስ ወታደሮችን
በአዲስ አበባ መሥሪያ ቤቶች ተመሳሳይ ብሔር ያላቸው አመራሮች ብዛት ከ40 በመቶ እንዳይበልጥ ሊደረግ ነው
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአንድ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ውስጥ ከሚኖሩ ዳይሬክተሮች እና ቡድን መሪዎች መካከል ተመሳሳይ የብሔር ማንነት ያላቸው አመራሮች ብዛት ከ40 በመቶ እንዳይበልጥ ሊያደርግ ነው። የከተማ አስተዳደሩ በቅርቡ ለሚተገብረው
ከ1977 የባሰ ጊዜ መጣብን መሬት እህል አላበቅል አለ
በትግራይ ያለው ድርቅ እናት #1፦ ” ችግር በዛብኝ ፤ እራሴም እየዞረብኝ ነው። እግሬንም ማንቀሳቀስ አቅቶኛል። ልቤም እየደከመብኝ ነው። በረሃብ በችግር ምክንያት ነው እንዲህ የሆንኩት። “ እናት #2 ፦ ”
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 50 ዓመት ለሚጠጋ ጊዜ በማስተማር ዕቅውና የተሰጣቸው ፕሮፌሰር በቀለ ጉተማ
ፕሮፌሰር በቀለ ጉተማ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቅርቡ በምርምር እና በትምህርት ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋጽኦ እውቅና ሰጥቷቸዋል። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከፕሮፌሰር በቀለ ጉተማን ጨምሮ፣ ለኤሜሬትስ ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ፣ ለፕሮፌሰር ጌትነት ታደለ በመማር
የአሜሪካ ምክር ቤት ሪፐብሊካኖች ለዩክሬን እና ለእስራኤል የታቀደውን እርዳታ አገዱ
የአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት (ሴኔት) የሪፐብሊካን ፓርቲ አባላት የሀገራችን ድንበር ጸጥታ አልተጠበቀም በሚል በምላሹ ለዩክሬን እርዳታ ለመሰጠት የቀረበውን ረቂቅ አግደውታል። አባላቱ ለዩክሬንና ለእስራኤል-ጋዛ እርዳታ የታቀደውን በድምሩ 110 ሚሊዮን ዶላር
በአሜሪካ ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ በተሰጠው ምስክርነት ምን ተባለ?
የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ከአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሐሙስ ኅዳር 20/2016 ዓ.ም. አገሪቱ ከኢትዮጵያ አንጻር የምትከተለውን ፖሊሲ በተመለከተ ምስክርነት የመስማት እና ማብራሪያ የተጠየቀበት
በኢትዮጵያ ሕገመንግሥታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰበሰበው የሕዝብ አስተያየት ምን አመለከተ?
አፍሮ ባሮሜትር በአውሮፓዊያኑ የጊዜ ቀመር በ1999 ነው የተቋቋመው። ዋና መቀመጫውን ደግሞ ጋና መዲና አክራ ላይ አድርጓል። በመጀመሪያው ዙር ላይ በ12 አገራት ውስጥ ነበር ሥራውን የጀመረው። አሁን ዘጠኝ ዙር ላይ ደርሷል።