የተከፋፈሉት የህወሓት አመራሮች ለፖለቲካ ግቦቻቸው “ኃይል ላለመጠቀም” መፈራረማቸው ተገለጸ…..

ክፍፍል እና እሰጣገባ ውስጥ ያሉት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አመራሮች የፖለቲካ ግቦቻቸውን ለማሳካት “ኃይልን ላለመጠቀም” መፈራረማቸውን የትግራይ የሃይማኖት አባቶች ይፋ አደረጉ። ለሁለት የተከፈለው ህወሓት አመራሮች የሆኑት የአቶ ጌታቸው ረዳ

Read More
Leave a comment

የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ነጻ ንግግር እና ስደትን አስመልክቶ አውሮፓውያን መሪዎችን ወረፉ……

የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ጄዲ ቫንስ በአውሮፓ ዲሞክራሲ ላይ ከፍተኛ ስጋት የጋረጡት ሩሲያ እና ቻይና ሳይሆኑ “ከውስጥ የመነጨ ነው” ሲሉ ጠንከር ያለ ወቀሳ ሰንዝረዋል። ቫንስ በጀርመኗ ሙኒክ የጸጥታ ጉባኤ ላይ በሚያደርጉት

Read More
Leave a comment

ባለፈው ዓመት የጸደቀው የኢሚግሬሽን አዋጅ ወደ ኢትዮጵያ ስለሚገቡ መንገደኞች ምን ይላል?

በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ሰኞ የካቲት 3/2017 ዓ.ም. ፖለቲከኛው አቶ ልደቱ አያሌው ወደ አገር ቤት እንዳይገቡ መከልከላቸውን ገልጸው ነበር። አቶ ልደቱ ከክልከላው በኋላ ለቢቢሲ በሰጡት ቃል፤ በአሜሪካ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኤምባሲን አነጋግረው

Read More
Leave a comment

በአዲስ አበባ ብዙ ሰዎች ‘የቫይታሚን ዲ’ እጥረት አለባችሁ የሚባሉት በስህተት ነው?

ኸዲጃ እና ሪሐና እህትማማቾች ናቸው። ሁለቱም በተለያየ ምክንያት፣ በተለያዩ ቀናት ሐኪም ጎብኝተው ሁለቱም የቫይታሚን-ዲ እጥረት አላባችሁት ተባሉ። በሥራ ቦታ የሚያውቋቸው ሌሎች በርካታ ሰዎችም እንዲያ መባላቸውን ስለሚያውቁ ተገረሙ። ኸዲጃ እና ሪሐና

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop