ህሙማንን ለብዝበዛ እያጋለጠ ያለው ከ10 ሴቶች አንዷን የሚይዘው ፒሲኦኤስ ምንድን ነው?

ሶፊ ለ12 ዓመታት ያህል የወር አበባዋ ሲመጣ ያማታል። የሰውነት ክብደቷ ይጨምራል። ድባቴ እና ድካም ይሰማታል። ከአሥር ሴቶች አንዷ ላይ የሚታየው የሆርሞን ችግር (ፖሊሲስቲክ ኦቫሪ ሲንድረም ወይም ፒሲኦኤስ) እንዳለባት ተነግሯታል። ሆኖም

Read More
Leave a comment

ለአማርኛ፣ ለኦሮምኛ እና ለትግርኛ ‘የበለጠ አመቺ ነው’ እየተባለለት ያለው ዲፕሲክ ምንድን ነው?

የሰው ሠራሽ አስተውሎት መተግበሪያ የሆነው ዲፕሲክ (DeepSeek) ከሰሞኑ በኢትዮጵያውያን እንዲሁም በዓለም ዙሪያ የቴክኖሎጂው ዘርፍ በቅርበት በሚከታተሉ ሰዎች ዘንድ ዋነኛ መነጋገሪያ ሆኗል። ይህ ቻይና ሠራሹ የሰው ሰራሽ አስተውሎት መተግበሪያ በአማርኛ፣ በኦሮምኛ

Read More
Leave a comment

የጦርነት፣ የመፈናቀል እና የስደት አዙሪት በትግራይ……

በትግራይ የተካሄደው ጦርነት በመቶ ሺዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ዕልቂት ምክንያት ከመሆኑ በተጨማሪ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎችን ለመፈናቀል እና ለስደት ዳርጓል። ከእነዚህም መካከል የማሾ ፀጋይ ቤተሰቦችን መፈናቀል እና ስደት፣ ረሃብ እና ሞት

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop