” ለኤጀንሲዎች ፈቃድ መስጠትም ሆነ መቆጣጠር የሚመለከተው እኛ ነው ” – የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ….

ዜጎችን ለስራም ሆነ ለትምህርት ወደ ውጭ ሀገር የመላክ ፍቃድ ለስራና ክህሎት ሚኒስቴር ብቻ የተሰጠ ሃላፊነት መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። በዚህ ጉዳይ በሚኒስቴሩ የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት የኤጀንሲዎች ፈቃድ መስጫ ዴስክ ሃላፊ

Read More
Leave a comment

ኢትዮጵያ ከIMF ብድር ለማግኘት የብርን የመግዛት አቅም ለማዳከም ትስማማለች ? ሌላ አማራጭ የለም ?

የምጣኔ ሃብቱ ባለሞያ አቶ ያሬድ ኃይለመስቀል ፦ ” devaluation የሚቀር አይመስለኝም። በምን ያህል ደረጃ devalue ይደረጋል የሚለው ጥያቄ ነው እንጂ devalue ሳይደረግ IMF / World Bank ገንዘብ ይሰጣል ብዬ እንደ

Read More
Leave a comment

ፎረስት የተፎካካሪ ቡድን ደጋፊ የሆኑት የቫር ዳኛ ሦስት ፍጹም ቅጣት ምቶች ከለከሉኝ አለ

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ላለመውረድ እየታገለ የሚገኘው ኖቲንግሃም ፎረስት የተፎካካሪ ቡድን ደጋፊ የሆኑት የቫር ዳኛ ሦስት ፍጹም ቅጣት ምት ከለከሉኝ አለ። ፎረስት ይህን ያለው ትናንት ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም. በሊጉ ሌላ የመውረድ

Read More
Leave a comment

” በእስልምና አስተምህሮ የአንድን ሰው ሕይወት ማዳን ዓለምን ማዳን ነው ” – ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ…..

በአፋር እና በሶማሊ (ኢሳ) ወንድማማች ሕዝቦች መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት መደረሱ ተነግሯል። ይህ ስምምነት በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዚደንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም አደራዳሪነት የተደረሰ መሆኑን ም/ቤቱ ገልጿል። ከሁለቱ ክልሎች

Read More
Leave a comment

መነኩሴ ግድያውን ፈጽሟል ከተባለው ታጣቂ ቡድኑ ጋር ግንኙነት እንዳላቸው ተደርሶባቸው በእስር ቤት እንዳሉ ተሳምቷል።

በወራት በፊት የጥንታዊው እና በታሪካዊው ዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አራት መነኮሳት  በግፍ መገደላቸው ይታወሳል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ግድያው በ ” ሸኔ ታጣቂዎች ” መፈፀሙን መግለጿም

Read More
Leave a comment

ዛሬ በመላው ዓለም የሚከበረው የምድር ቀን ምንድን ነው? ምንስ ዓላማ አለው?

በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች የአካባቢ ጥበቃ እንቅስቃሴን ለማክበር በየዓመቱ የተለያዩ ተግባራትን ያከናውናሉ። በአውሮፓውያኑ 1970 በዩናይትድ ስቴትስ የተጀመረው ይህ አከባበር አሁን በዓለም ዙሪያ ታስቦ ይውላል። የምድር ቀን ምንድን ነው? እና

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop

የሚፈልጉትን ይዘዙን

Order what you want