“ህወሓት የፕሪቶሪያውን ስምምነት ጥሶ አራተኛ ዙር ወረራ ፈጸመ” ሲል የአማራ ክልል ከሰሰ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ህወሓት የፕሪቶሪያውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ በመጣስ አራተኛ ዙር ወረራ በሕዝብ በላይ ፈጽሟል ሲል ከሰሰ። የክልሉ መንግሥት ዛሬ የሚያዝያ 9/2016 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫው “ከትናንት ታሪካዊ ስህተቱ መማር

Read More
Leave a comment

በአንድ ጨዋታ 31 ግቦች የተቆጠሩበት ግብ ጠባቂ

በእግር ኳስ ጨዋታ ላይ ሁሉም ተሰላላፊዎች ለቡድኑ ድል እና ሽንፈት ኃላፊነት ቢኖርባቸውም፣ የግብ ጠባቂን ያህል ግን የጎላ አይሆንም። በተለይ ደግሞ አንድ ቡድን በርካታ ግቦች ተቆጥረውበት ሲሸነፍ የሁሉም ዐይን የሚያርፈው በረኛ

Read More
Leave a comment

ቡሩንዲ በሀገሯ ግብረሰዶምን በፍፁም እንደማትቀበል አሳወቀች።

” የግብረሰዶም ድርጊትን የተላመዱና የሚለማመዱ በውጭ የሚኖሩ #ብሩንዲያውያን ወደ ሀገር ቤት እንዳይመለሱ ” – የቡሩንዲው ፕሬዜዳንት የቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ ቡሩንዲ ሀገራቸው ግብረሰዶምን በፍፁም እንደማትቀበል አሳውቀዋል። ፕሬዝዳንቱ በጋዜጠኞች ተጠይቀው ማብራሪያ

Read More
Leave a comment

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ሲጀመር ተማሪዎች ኃላፊነት ለመውሰድም ይዘጋጁ ብሏል።

Home Featured ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ሲጀመር ተማሪዎች ኃላፊነት ለመውሰድም ይዘጋጁ ብሏል። FeaturedNews & UpdatesUncategorized ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ሲጀመር ተማሪዎች ኃላፊነት ለመውሰድም ይዘጋጁ ብሏል። written by adminJanuary 1, 2024

Read More
Leave a comment

”በኢትዮጵያ የዓይን ብሌን ቀዶ ጥገና የሚሰሩ ሀኪሞች 11 ብቻ ናቸው“

ቀደም ባለው ጥናት መሠረት እንኳ ከ300,000 በላይ ሰዎች በዓይን ጠባሳ ምክንያት የዓይን ብርሃናቸውን እንዳጡ በሚነገርላት ኢትዮጵያ የዓይን ብሌን ቀዶ ጥገና ሀኪሞች ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የኢትዮጵያ ደምና ህብረ

Read More
Leave a comment

ሁሉም ነዋሪዎች የመዘንጋት ችግር ያለባቸው መንደር

ፈረንሳይ አንዲት መንደር አቋቁማለች- የመዘንጋት ችግር ያለባቸው ነዋሪዎች ብቻ የሚኖሩባት። ላንዳይስ አልዛይመር ትሰኛለች። በዚህች በደቡብ ምዕራብ ፈረንሳይ በምትገኘው መንደር የሚኖሩ ነዋሪዎች ሁሉም የመዘንጋት ችግር አልዛይመር የተሰኘው ህመም አለባቸው። በመንደሯ ውስጥ

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop

የሚፈልጉትን ይዘዙን

Order what you want