ነፍሰጡር እናቶችን እና ጽንሳቸውን የሚያጠቃው “ድብቁ የአኒሚያ ወረርሽኝ”

አኒሚያ በተለይ ለነፍሰጡር ሴቶች እና ለጽንሳቸው ደኅንነት ስጋት ከመሆን ባሻገር እስከ ሕልፈት የሚያደርስ የጤና ችግር ነው። አኒሚያ ቀይ የደም ህዋሳት ወይም ሄሞግሎቢን ወደ ሌሎች የሰውነት ክፍሎች ኦክስጅንን ማጓጓዝ ሲሳነው የሚፈጠር

Read More
Leave a comment

ቦይንግ በ737 ማክስ አውሮፕላን ላይ ሊላላ ስለሚችል ብሎን ማሳሰቢያ ሰጠ

አየር መንገዶች በ737 ማክስ አውሮፕላን የበረራ መቆጣጠሪያ ስርዓት ውስጥ ሊላላ የሚችል ብሎን ላይ ፍተሻ እንዲያደርጉ በቦይንግ ማሳሰቢያ ተሰጠ። የአሜሪካው ግዙፍ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ አወዛጋቢ ሆኖ የቆየውን አውሮፕላኑን የተመለከተ ይህን ማሳሰቢያ

Read More
Leave a comment

በኔዘርላንድስ ያለውን አሳሳቢ የአዛውንቶችን ብቸኝነት ለማቅለል ይረዳል የተባለው ሾርባ

ብቸኝነት በዓለም አቀፍ ደረጃ አሳሳቢ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት ገልጿል። በኔዘርላንድስ አዛውንቶች ብቸኝነት እንዳይሰማቸው የሚያስችል እንቅስቃሴ በወጣቶች ተጀምሯል። በመዲናዋ አምስተርዳም ‘ኦማስ የሾርባ ሥራ’ በወጣቶች እና አዛውንቶች ጥምረት በብዙ ቦታዎች ተስፋፍቷል።

Read More
Leave a comment

የዘመናዊ አውሮፓ ሕብረት አባት የሚባሉት ዣክ ደሎር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የዘመናዊው አውሮፓ ሕብረት ቀማሪ የነበሩት የቀድሞው የአውሮፓ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዝደንት ዣክ ደሎር በ98 ዓመታቸው አረፉ። በአውሮፓ ሕብረት ሃገራት ወጥ የገበያ ሥርዓት እንዲዘረጋ እንዲሁም ሰዎች፣ ምርቶችና አገልግሎቶች ያለምንም ገደቡ እንዲንቀሳቀሱ ያደረጉ

Read More
Leave a comment

ትራምፕን ከፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ያገዱት ዳኞች የግድያ ዛቻ እየደረሳቸው መሆኑ ተገለጸ

ዶናልድ ትራምፕ በመጪው የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በኮሎራዶ ግዛት መሳተፍ አይችሉም በሚል እግድ ያስተላለፉ ዳኞች የግድያ ዛቻ እየደረሳቸው መሆኑ ተነገረ። የኮሎራዶ ፖሊስ የግድያ ዛቸውን እየመረመር መሆኑን እና በዳኞች መኖሪያ አቅራቢያ ተጨማሪ

Read More
Leave a comment

ፈረስ ለጭነት መጠቀም 60 ሺህ ብር የሚያስቀጣባት የኦሮሚያ ከተማ

የፊቼ ከተማ አስተዳደር ፈረስን ለጭነት አገልግሎት ማዋል በገንዘብ የሚያስቀጣ ተግባር ይሆናል ብሏል። የከተማ አስተዳደሩ ከአራት ወራት በኋላ ተፈጻሚ የሚሆነውን መመሪያ በመጣስ ፈረስን ለጋሪ አገልግሎት ተጠቅሞ የተገኘ በ60 ሺህ ብር ይቀጣል

Read More
Leave a comment

ኢትዮጵያ ዕዳቸውን መክፈል ካልቻሉ አገራት ተርታ ተመደበች

ኢትዮጵያ በዓለም ገበያ ለሸጠችው የአንድ ቢሊዮን ዶላር ቦንድ ወለድን በቀነ ገደቡ መክፈል ባለመቻሏ ዕዳቸውን መክፈል ካልቻሉ አገራት ተርታ ተመደበች። ሮይተርስ የዜና ወኪል ኢትዮጵያ ትናንት ሰኞ ታኅሳስ 15/ 2016 ዓ.ም. መክፈል

Read More
Leave a comment

ምሥሎች በሰው ሰራሽ አስተውሎት እንዴት ይሠራሉ? ከእውነተኞቹስ እንዴት መለየት ይቻላል?

በየዕለቱ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ውስብስብ እየሆኑ በመጡበት ባለንበት ዓለም እንዲህ ዓይነት ምሥሎችን በዐይን አይቶ የቴክኖሎጂ ፈጠራ መሆናቸውን መለየት ቀላል አይደለም። ከምሥሎች ባሻገር ሥነ ጽሑፎች፣ ሙዚቃ እና ግጥም እንዲያው በአጠቃላይ የሥነ ጥበብ

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop

የሚፈልጉትን ይዘዙን

Order what you want