የሆሊውድ ተዋናይ እና ፕሮዲውሰር ነች- መቀለ ተወልዳ በስድስት አመቷ ወደ አሜሪካ ያቀናችው ፍርቱና ገብረስላሴ። ፊልም አፍቃሪዎች፤ አይ አም ሂር ቱ ኢንድ ዩ (I am here to End You)፣ ማኒፌስት (Manifest
ኢትዮጵያ ተቀምጦ ከአማዞን ዕቃ መግዛት ይቻላል? ዶላር የተጫነበት ኤቲኤም ካርድስ ከየት ይገኛል?
ተማሪዎች ከውጭ የትምህርት ዕድል (ስኮላርሺፕ) ጋር የተያያዘ ክፍያ መፈጸም ይፈልጋሉ። ውጭ ዘመድ ከሌላቸው እንዴት ይከፍላሉ? ባሕር ማዶ ጉዞ ሲታሰብ የሆቴል አደራ (Hotel Reservation) ክፍያ ያስፈልጋል። ክፍያው ያለ ካርድ እንዴት ይፈጸም?
ጦርነት እንዲቆም በሚጠይቅ አጭር ፊልም ታዋቂ ሽልማትን ያገኘው ወጣት ኢትዮጵያዊ
አንዲት ወጣት መምህርት ወደ ማስተማሪያ ክፍል ስትገባ ፊልሙ ይጀምራል።“እንደምን አደራችሁ ተማሪዎች?” በማለት መምህርቷ ለተማሪዎቿ ሰላምታ ታቀርባለች። ዘለግ ያለው “ደህና እግዚአብሔር ይመስገን!” የሚለው የተለመደ የተማሪዎች ምላሽ ግን እዚህ ክፍል ውስጥ አይሰማም።
በኦንላይን ስራ “በ9 ወር ሚሊየነር ሆኛለሁ” የሚለው ኢትዮጵያዊው ወጣት
ናትናኤል እናቱ ‘እንጀራ ይውጣልህ’ ብለው መርቀውታል። የማይሞክረው ነገር የለም። የማይገናኙ የሚመስሉ ሥራዎችን ይሠራል። የእንጨት ሥራ፣ ሙዚቃ ማጫወት (ዲጄ)፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ግራፊክስ እና ዲዛይን፣ ዳንስ ማሠልጠን እና ዲሽ መግጠም ያውቅበታል። የእናቱ
አንድ ግለሰብ ያለ ፓስፖርት እና የአየር ትኬት አሜሪካ እንዴት ሊገባ ቻለ ??
አንድ የ46 ዓመት ጎልማሳ ያለ ፓስፖርት እና የአየር ትኬት አውሮፕላን ተሳፍሮ ከዴንማርክ ተነስቶ በአሜሪካዋ ሎስ አንጀለስ ከተማ ከደረሰ በኋላ በቁጥጥር ሥር ዋለ። ሰረጌይ ኦቺጋቫ የተባለው ግለሰብ ያለ ፍቃድ እና በቂ
ታዋቂዋ ደቡብ አፍሪካዊት ሙዚቀኛ ዛሐራ አረፈች
ታዋቂዋ ደቡብ አፍሪካዊቷ ሙዚቀኛ ዛሐራ በ35 አመቷ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች። አፍሮፖፕ በሚባል የሙዚቃ ስልት የምትታወቀው እና በርካታ ሽልማቶችን የተጎናጸፈችው ቡላም ማኩቱካ ወይም ዛህራ ማረፏንም ያስታወቁት የአገሪቱ የባህል ሚኒስትር ናቸው።
ግራናዳ ከቢልባዎ የሚያደርጉት ጨዋታ ተመልካች በመሞቱ ምክንያት ተቋረጠ
በስፔን ላ ሊጋ ግራናዳ ከአትሌቲክ ቢልባዎ የሚያደርጉት ጨዋታ የአንድ ተመልካች ሕይወት በማለፉ ምክንያት ተቋርጧል። በኑዌቮ ሎስ ካርሜኔስ ስታድየም የነበረው የላ ሊጋ ጨዋታ ሰኞ ዕለት ከተቋረጠበት እንደሚቀጥል ተሰምቷል። እሑድ ዕለት የነበረው
“ጦርነትን ለማውገዝ” በአዲስ አበባ ሊካሄድ የታቀደው ሰልፍ መከልከሉ በመንግሥት ባለሥልጣን ተቃውሞ ገጠመው
በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች የሚካሄደው ደም አፋሳሽ ግጭት እንዲቆም ለመጠየቅ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው ሰልፍ መከልከሉ በሰላም ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለሥልጣን ተቃውሞ ገጠመው። የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ የሆኑት አቶ ታዬ
“ከእኔበታችነበር”፡ትረምፕ “ጥሩምክርአይደለም” በማለትበእራሱጠበቃላይበTruth Social ላይይጮሀሉ።
የቤት ንግድ “ከእኔ በታች ነበር”፡ ትራምፕ “ጥሩ ምክር አይደለም” በማለት በእራሱ ጠበቃ ላይ በTruth Social ላይ ይጮሃሉ። የቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከዲሞክራቲክ ፓርቲ ትላልቅ ፋይናንሰሮች አንዱ ለ2024 ሪፐብሊካን ፕሬዚዳንታዊ እጩ
ከቀጣሪ ድርጅቷ 28 ሚሊዮን ዶላር የሰረቀችው የሂሳብ ሠራተኛ የ 50 ዓመት እስር ተፈረደባት
9 ታህሳስ 2023 ከቀጣሪ ድርጅቷ 28 ሚሊዮን ዶላር የሰረቀችው ደቡብ አፍሪካዊት የሂሳብ ሠራተኛ የ50 ዓመት እስር ተፈረደባት። ሂለዴጋርድ ስቲንካምፕ የተባለችው ይህች ሴት በድርጅቱ ውስጥ በሠራችባቸው 13 ዓመታት ውስጥ ብቻዋን 28