29 ህዳር 2023 እሑድ ዕለት በሴራ ሊዮን መዲና በሚገኙ ተቋማት ላይ የተፈፀመው ጥቃት የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ እንደነበር የአገሪቷ መንግሥት አስታወቀ። የማስታወቂያ ሚኒስትሩ አርኖህ ባህ ክስተቱ በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠን መንግሥት ለመገልበጥ
በሩስያ ና ዩክሬን የተከሰተው የበረዶው ሽንፍር 2 ሚሊዮን ሰዎችን ከኤሌክትሪክ አቅርቦት ውጪ አደረገ
28 ህዳር 2023 ሃሪኬን በተሰኘው አውሎ ንፋስ እና ከባድ ጎርፍ ሳቢያ በደቡባዊ ሩስያ 1. 9 ሚሊዮን ህዝብ ከኤሌክትሪክ አቅርቦት ውጪ እንዳደረገ ሩስያ አስታውቃለች።። ሞስኮ በህገ ወጥ መንገድ ጠቅልላቸዋለች ተብለው የሚጠቀሱት
የአሜሪካ ባሕር ኃይል የእስራኤላዊያንን መርከብ አግተው የነበሩ ታጣቂዎችን በቁጥጥር ሥር አዋለ
28 ህዳር 2023 የአሜሪካ ባሕር ኃይል እሑድ ዕለት የመን ድንበር አቅራቢያ ከእሥራኤል ጋር ግንኙነት ያለውን የጭነት መርከብ አግተው የነበሩ ታጣቂዎችን በቁጥጥር ሥር እንዳዋሉ የአሜሪካ ባለሥልጣናት ገለጹ። ታጣቂዎቹ በጀልባ ሊያመልጡ ቢሞክሩም
የስኳር በሽታ ምንድነው? እራሳችንን ከበሽታው እንዴት መጠበቅ እንችላለን?
28 ህዳር 2023 የስኳር በሽታ ዕድሜ ልክ አበሮ የሚቆይ ሲሆን፣ በዓለም ዙሪያ በየዓመቱ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ለሞት የሚዳርግ ከባድ ህመም ነው። ህመሙ የሚከሰተው ሰውነት በደምስር ውስጥ ያለን ስኳር (ግሉኮስ)
በአሜሪካ ሶስት የፍልስጤም ተማሪዎች በተከፈተባቸው ተኩስ ቆሰሉ
27 ህዳር 2023 ባለፈው ቅዳሜ በአሜሪካ ቬርሞንት ግዛት ሶስት ፍልስጤማዊ ተማሪዎች ላይ ተኩስ ተከፍቶባቸዋል። ይህንንም ተከትሎ ፖሊስ ጥላቻ ላይ የተመሰረተ ጥቃትን መሰረት አድርጎ ምርመራ እንዲያደርግ ቤተሰቦቻቸው ጠይቀዋል። ሂሳም አዋርታኒ፣ ታሃሲን
የጋዛ ነዋሪዎች በተኩስ አቁም ፋታው የሚወዷቸውን ቤተሰቦቻቸውን እየፈለጉ ነው
27 ህዳር 2023 ለሳምንታት የዘለቀውን ጦርነት ለቀናት ጋብ ያዳረገው በእስራኤል እና በሐማስ የተደረሰው የተኩስ አቁም ፋታ አራተኛ ቀኑን ይዟል። ከመስከረም 26/2016 ዓ.ም. ጀምሮ ለሰባት ሳምንት ያህል የማያባራ ቦምቦች የዘነቡባት ጋዛ
በታጠቁ እስረኞች የሚጠበቀው እና ውጪውን ዓለም የሚያስንቀው ቅንጡው እስርቤት
25 ህዳር 2023 እስር ቤት ነው ብሎ ማን ያምናል? ያውም በላቲን አሜሪካ እና በቬንዙዌላ የተስፋፋው እና እጅግ አስፈሪው ትሬን ዲ አራጓ የወንበዴ ቡድን እስር ቤት። በቶኮሮን ከተማ የሚገኘው ይህ እስር
“የአህያ ሥጋን ጨምሮ አጥንቱ ሳይቀር ወደ ቻይና ይላካል እንጂ አገር ውስጥ አይቀርም”
በኦሮሚያ ክልል አሰላ ከተማ የሚገኘው የአህያ ማረጃ ቄራ የአህያ ምርቶች በሙሉ ለቻይና ገበያ የሚቀርብ እንጂ አገር ውስጥ የሚቀር ምርት የለም ሲል ለቢቢሲ ገለጸ። ሮግቻንድ የተባለው የአህያ ማረጃ ቄራ አስተባባሪ የሆኑት
የአውስትራሊያ ቴሌኮም ሥራ አስኪያጅ ኔትዎርክ ለሰዓታት በመቋረጡ ሥልጣናቸውን ለቀቁ
ኦፕተስ የተባለው የአውስትራሊያው ቴሌኮም አገልግሎት ኃላፊ ኔትዎርክ በሃገሪቱ ኔትዎርክ በመቋረጡ ሥልጣናቸውን ለቀዋል። ኬሊ ባየር ሮዝማሪን ለሶስት ዓመታት መሥሪያ ቤቱን ካገለገሉ በኋላ ነው በደረሰባቸው ጫና ምክንያት ከመንበራቸው የተነሱት። በያዝነው የአውሮፓውያኑ ወር