የትግራይ ሠራዊት አዛዦች “መፈንቅለ መንግሥት አውጀዋል” ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ ከሰሱ…….

የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር በአዲስ እንዲዋቀር ወስነናል ያሉት የትግራይ ሠራዊት አዛዦች “መፈንቅለ መንግሥት አውጀዋል” ሲል የፕሬዚዳንት ጌታቸው ረዳ ጽህፈት ቤት ከሰሰ። የሠራዊቱ አዛዦች ሐሙስ ጥር 15/2017 ዓ.ም. ያወጡትን መግለጫ ተከትሎ የትግራይ

Read More
Leave a comment

የዓለማችን ቀዳሚ ቢሊየነሮች መስክ እና ቤዞስ በጠፈር ጉዞ ስኬታማ ለመሆን የሚያደርጉት ፉክክር……

ብሉ ኦሪጂን የተሰኘው የጄፍ ቤዞስ የጠፈር ኩባንያ በፍሎሪዳ ከሚገኘው ኬፕ ካናቬራል የጠፈር ጣቢያ ኒው ግሌን የተባለውን ሮኬት ወደ ምህዋር ለማምጠቅ በዝግጅት ላይ ነው። ሰኞ ዕለት ለማምጠቅ የተያዘው መርሃ ግብር በቴክኒክ

Read More
Leave a comment

ቲክቶከሮች ለምን ያለቅሳሉ? ከምራቸው ነው? ለምንስ አሳዛኝ ይዘት የበለጠ ይመርጣሉ?

ሰዎች ማዘን አንሻም ቢሉም በበይነ መረብ ላይ የሚከታተሏቸው ይዘቶች ግን አሳዛኝ ናቸው። መንግሥት ፕሮፓጋንዳ ለማሰራጨት ወይም የማኅበራዊ ሚዲያ ይዘት ለመፍጠር አሊያም ምርት እና አገልግሎትን ለመሸጥ በሚል ሰዎች ላይ ስሜት ለመፍጠር

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop