ቲክቶክን ኢላን መስክ ሊገዛው ነው መባሉን የቻይናው ኩባንያ አስተባበለ……

ቻይና የቲክቶክን የአሜሪካ ድርሻ ለኢላን መስክ ለመሸጥ አስባለች የተባለው ወሬ “ልብ-ወለድ ነው” ሲል ኩባንያው አስተባበለ። ብሉምበርግ የቻይና ባለሥልጣናት ቲክቶክ በአሜሪካ ያለውን ድርሻ ለዓለማችን ቱጃሩ ሰው ለመሸጥ እያጤኑ ነው የሚል ዘገባ

Read More
Leave a comment

የሎስ አንጀለስን ሰደድ እሳት ለማጥፋት ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው ቀይ እና ሮዝ ዱቄት ምንድን ነው?

የካሊፎርኒያን ሰደድ እሳት እየተዋጉ ያሉት የእሳት አደጋ ሠራተኞች ከሄሊኮፕተር ላይ ቀይ እና ሮዝ ዱቄት ሲነሰንሱ ታይቷል። በእሳት የጋዩ የሎስ አንጀለስ መንደሮች በሮዝ እና በቀይ ቀለም ተውጠዋል። ቤቶች እና መኪኖች ላይ

Read More
Leave a comment

በሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት የተጎዱ ሰዎችን የምትረዳው ትውልደ ኢትዮጵያዊት……

በአሜሪካዋ ግዛት ካሊፎርኒያ ውስጥ ተከስቶ ሳምንት ባለፈው ሰደድ እሳት ምክንያት እስካሁን 24 ሰዎች ሞተዋል። ከሟቾቹ መካል 16ቱ ኢተን የተሰኘው እሳት በተከሰተበት አካባቢ የተገኙ ሲሆን፣ ስምንቱ ደግሞ በፓሊሳዴስ አካባቢ መሆናቸውን ፖሊስ

Read More
Leave a comment

ኢትዮጵያዊያን በግዳጅ ወንጀል በሚፈጽሙበት ካምፕ ታግቶ የተገኘው ቻይናዊ ተዋናይ…..

ብዙም ታዋቂ ያልሆነ ቻይናዊ ተዋናይ ለሁለት ቀናት ታይላንድ ውስጥ ጠፋ። ፍቅረኛው ማኅበራዊ መዲያ ላይ ታፈላልገው ጀመር። የዋንግ ዢንግ ፍቅረኛ በቻይና ማኅበራዊ ሚዲያ “ድምጻችንን ለማሰማት ኢንተርኔት ከመጠቀም ውጭ አማራጭ የለንም” ብላለች።

Read More
Leave a comment

“የሳትናቸው ኳሶች የማይታመኑ ናቸው” – በዩናይትድ ከኤፍ ኤ ዋንጫ የተሰናበተው አርሰናል አሰልጣኝ ምን ይላሉ?

በኤፍ ኤ ዋንጫ በ10 ተጫዋቾች ለመጨረስ የተገደደው ዩናይትድ በኤምሬትስ ስታድየም አርሰናልን በመርታት ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል። ጨዋታው በፍፁም ቅጣት ምት የተጠናቀቀ ሲሆን ጆሹዋ ዘርክዚ የማሸነፊያውን ኳስ ከመረብ በማገናኘት የአርሰናልን የዋንጫ

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop