ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሴራሊዮን በመድፈር እና ወሲባዊ ጥቃቶች መንሰራፋት የተነሳ ብሔራዊ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ካወጀች ጥቂት ዓመታትን አስቆጠረች። የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ማዳ ቁርጠኛ የተባለውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያወጁት በአውሮፓውያኑ 2019 ነበር።
የቢቢሲ ጋዜጠኛ አሳዛኝ የጋዛ ገጠመኞች…..
አድናን አል-ቡርሽ ይባላል። በጋዛ ድንኳን ቀልሶ ለቢበሲ ይዘግባል። የሚላስ የሚቀመስ የለምና በቀን አንድ ጊዜ ይመገባል። የማይበላበትም ቀን አለ። ምግብ ጠፍቶ ሳይሆን በሌላ ምክንያት። ባለቤቱንና 5 ልጆቹን ከእስራኤል የአየር ላይ መቅሰፍት
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ 9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል።
” … ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳ የመላክ እቅዱ ገና ከአሁኑ ተጽእኖ እያሳደረብን ነው ” – አይርላንድ….
ዩናይትድ ኪንግደም በሕገ-ወጥ መልኩ ወደ አገሯ የሚገቡ ስደተኞችን ወደ #ሩዋንዳ እልካለሁ ማለቷን ተከትሎ ዩኬ የሚገኙ ስደተኞች ወደ ሩዋንዳ ላለመመለስ ሲሉ እንደ #አየርላንድ ያሉ አገራትን አማራጭ መዳረሻቸው እያደረጉ መሆኑ ተነግሯል። ይህን
የኢራቅ ፓርላማ #ግብረሰዶም / የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነትን ከ10 እስከ 15 ዓመት በሚደርስ እስር የሚቀጣ አዲስ ሕግ አርቅቋል።
በአዲሱ ሕግ መሠረት ጾታቸውን የቀየሩ ሰዎች ከ1 እስከ 3 ዓመት ሊታሰሩ ይችላሉ። በአዲሱ ሕግ ፦ ➡️ የግብረሰዶም / የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነትን የሚያበረታቱ፣ የሚያስተዋውቁ፤ ➡️ ሴተኛ አዳሪነትን የሚያራምዱ፤ ➡️ ጾታ ለመቀየር
Elon Musk in China to discuss enabling full self driving
Elon Musk is visiting Beijing with media reports saying he aims to discuss enabling autonomous driving mode on Tesla cars in China. Mr Musk wants to enable Full Self Driving
Timber wolves complete historic series victory
The Minnesota Timberwolves won a play-off series for the first time in 20 years after defeating the Phoenix Suns 122-116 to complete a 4-0 Western Conference first-round win. Anthony Edwards
” የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል ” – ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ ” ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች
“… ኮንትራክተሮችና ባለንብረቶች አደጋ አጋጥሞ ስንደርስ እንኳ #ቦታው_ላይ_አይገኙም ” – አቶ ንጋቱ ማሞ
የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና አደጋ ሥራ አመራር ኮሚሽን፥ በከተማው በአደጋ የሚከሰት ሞት ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ጊዜ አንጻር ዘንድሮ መጨመሩን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጸ። በብዛት የሞት አደጋ እየደረሰባቸው ያሉት ደግሞ የቀን ሠራተኞች
“ ልጅ ያለው የልጅን ነገር ያውቀዋል። ቶሎ ካልታከመች ክፍተቱ እየጨመረ ነገሮች ሁሉ ይከብዳሉ ” – የ9 ዓመቷ ታዳጊ እናት!!!!!
ልጃቸው ለየልብ ህመም የታመመችባቸው እናት ደጋግ ኢትዮጵያውያን እንዲያግዟቸው ተማጽኑ። ወ/ሮ መባ አላምረው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል፣ “ ሊያ የ3ኛ ክፍል ተማሪ 2ኛ ልጄ ናት። #ልቧ 15 ሚሊ ሜትር #ክፍተት አለው