” የፀጥታ አካላት ነን ፤ #በወንጀል_ትፈለጋለህ ” በማለት አስፈራርተው ከኖክ ነዳጅ ማደያ ስራ አስኪያጅ ገንዘብ የተቀበሉ ግለሰቦች በእስራትና ገንዘብ መቀጣታቸው ተነገረ።

የቅጣት ውሳኔውን ያሳለፈው የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ነው ተከሳሾች ፦ 1ኛ. ጫላ መገርሳ፣ 2ኛ. ለሊሳ በቀለ፣ 3ኛ  ዳዊት ጉደታ፣ 4ኛ. ዮሃንስ ደረጄ 5ኛ  ብርቱካን ለታ ናቸው። ከ1ኛ

Read More
Leave a comment

” መምህራኑ በተራበ አንጀት አንሰራም በማለት ስራ አቁመዋል ” – የደቡብ ኢትዮጵያ መምህራን ማህበር …..

” መምህራኑ ወደስራ ያለተመለሱት የሙያ ማረጋገጫ ፈተና ላይ በመሆናቸዉ ነው ” – የወላይታ ዞን ትምህርት መምሪያ….. ከሰሞኑ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች መምህራን ከደሞዝ ጋር በተያያዘ ስራ ማቆማቸው

Read More
Leave a comment

” የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል ” – ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ ” ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop