አዋኪ ድርጊት በሚፈፀምባቸው ንግድ ቤቶች ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳውቋል።

ሰሞኑን በቦሌ ክፍለ ከተማ ከ3 ሺህ 80 የሺሻ ዕቃ እና 80 ኪሎ ግራም አደንዛዥ ዕፅ ተይዞ መወገዱን ገልጿል። በህጋዊ ንግድ ሽፋን ሺሻ እና አደንዛዥ ዕፅ ሲጨስባቸው ከተገኙ ቤቶች ነው ይሄ

Read More
Leave a comment

በኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ ውስጥ ድንኳኖችን የዘረጉት የፍልስጤም ደጋፊዎች በተቃውሟችን እንቀጥላለን አሉ

በኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ ግቢ ውስጥ ለአንድ ሳምንት ያህል ድንኳኖችን ተክለው በፍልስጤማውያን ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት እየተቃወሙ ያሉ ተማሪዎች በተቃውሟቸው እንደሚቀጥሉ ተናገሩ። የኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ተማሪዎቹ ከግቢው እንዲወጡ ቀነ ገደብ ቢያስቀምጡም በተማሪዎች

Read More
Leave a comment

ስለ ክትባት ያልተረጋገጡ የሴራ ትንተናዎችን የሚያሠራጩት ተጽእኖ ፈጣሪ ፓስተር

ታዋቂው ፓስተር ክሪስ ኦያኪሂሎሜ ወደ ካሜራው በቀጥታ እያዩ “ክትባቶች ስለመሥራታቸው ምንም ዓይነት ማረጋገጫ ተገኝቶ አያውቅም” ሲሉ ይናገራሉ። ፓስተሩ በቤተ-ክርስቲያን ለተሰባሰቡ እና በዩቲዩብ በሚሠራጨው ስብከታቸው ላይ ሁሉም ሰው ስለክትባት ውሸትነት ይነገራዋል

Read More
Leave a comment

የኢራን መንግሥትን የተቃወመው ራፐር ሞት እንደተፈረደበት ጠበቃው ተናገረ

መንግሥትን የሚቃወሙ እንቅስቃሴዎችን በመደገፍ የታሰረው ኢራናዊ ራፐር በሞት እንዲቀጣ በፍርድ ቤት ውሳኔ መተላለፉን ጠበቃው ገለጸ። ቱማጂ ሳሊህ የተባለው ሙዚቀኛ ከሁለት ዓመታት በፊት በኢራን የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ በመደገፍ የራፕ ሙዚቃ አውጥቶ ነበር።

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop