ሐሰተኛ ሰነድ በመጠቀም ከስድስት ሚሊዮን ዶላር በላይ ለማውጣት በመሞከር የተጠረጠሩት ቀሲስ በላይ መኮንን፤ ድርጊቱ በተፈጸመበት ቦታ የተገኙት “ሰዎች አታልለዋቸው” እንደሆነ ለፍርድ ቤት መግለጻቸውን ጠበቃቸው አቶ ቱሊ ባይሳ ለቢቢሲ ተናገሩ። በኦርቶዶክስ
“ ገዳሙ በከፍተኛ ችግር ላይ ይገኛል ” – አቡነ ሐራ ድንግል አንድነት ገዳም
አቡነ ሐራ ድንግል አንድነት ገዳም በዙራያው በሰፈሩ ሰዎች የታዘ መሬቱን ለማስመለስ የካሳ ክፍያ መጠየቁን አስታወቀ። በአማራ ክልል የሚገኘው ገዳመ ወንያት አቡነ ሐራ ድንግል አንድነት ገዳም ከ30,000 እስከ 50,000 የሚሆኑ ፀበልተኞች
Rebel Wilson book published in the UK with blacked out text
The autobiography of Australian actress Rebel Wilson has been published in the UK – but one contentious section has been redacted. The publication of Rebel Rising caused a storm in
Kenya: Floods cause widespread devastation in Nairobi
Roads have turned into rivers in the Kenyan capital Nairobi, as a top official said flooding had “escalated to extreme levels”. Heavy rain has pounded Kenya in recent days, causing
Ukraine war: Kyiv uses longer-range US missiles for first time
Ukraine has begun using longer-range ballistic missiles against Russia that were secretly provided by the US, American officials have confirmed. The weapons were sent as part of a previous US
Moulin Rouge: Sails fall off Paris’s famous cabaret club overnight
The windmill on top of the world famous Moulin Rouge cabaret club in Paris has lost its sails. The blades fell onto the street below in the early hours of
Arizona indicts Trump allies over 2020 fake elector scheme
Arizona has indicted a number of former President Donald Trump’s advisers over an alleged scheme to flip his defeat in the state and overturn the 2020 election result. Ex-Trump advisers
በመቐለ የሚገኘው ” ፍሬምናጦስ የአረጋውያን የአእምሮ ህሙማን የህፃናት እንክብካቤ ማእከል ” በእሳት ቃጠሎ አደጋ ምክንያት ከፍተኛ ወድመት አጋጥሞታል!!!
አደጋው ያጋጠመው ሚያዝያ 7/ 2016 ዓ.ም ሲሆን ለበጎ አድራጊዎች ሁሉ የእርዳታ ጥሪ ተማጽኖ አቅርቧል። የምግባረ ሰናይ ድርጅቱን የተለያዩ በጎ አድራጊዎች ሲረዱት ቆይተዋል። የሚያዘያ 7ቱ የእሳት አደጋ ከአጋዦቹ አንዱ የሆነው መስፍን ኢንዳስትሪያል
“ … ‘ ልጄ በአጋቾች እየተሰቃየች ነው። ገንዘብ ካላክሽ ልጅሽን እንገድላታለን ’ አሉኝ። አጋቾቹ 300 ሺሕ ብር ጠየቁኝ ” – እንባ የሚተናነቃቸው እናት
የ20 ዓመት ሴት ልጃቸው በሳዑዲ አረቢያ እና የመን ድንበር በደላሎች እንደታገተችባቸው፣ አጋቾቹ የጠየቁት ገንዘብ ሰሞኑን ካልተላከላቸው እንደሚገድሏት ማስጠንቀቂያ መስጠታቸውን፣ አጋቾቹ ይህን ያሉት ከአንድ ቀን በፊት መሆኑን የታጋቿ እናት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል።
በእስራኤል ጥቃት ከተገደለች ፍልስጤማዊት እናት ማህጸን ልጇን ማትረፍ ተቻለ!!!!!
ፍልስጤማዊቷ ሳብሪን ለወራት ያህል የተሸከመቻትን ህጻን አይኗን ሳታይ እና ሳታቅፍ ተገደለች። የሰባት ወር ተኩል ነፍሰ ጡር ነበረች። በጋዛ በሚፈጸመው የማያባራ ጥቃት በቤተሰቡ ከፍተኛ ሰቀቀን እና ስጋት ውስጥ ቢሆኑም ሳብሪን ልጇን