ትራምፕን ከፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ያገዱት ዳኞች የግድያ ዛቻ እየደረሳቸው መሆኑ ተገለጸ

ዶናልድ ትራምፕ በመጪው የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በኮሎራዶ ግዛት መሳተፍ አይችሉም በሚል እግድ ያስተላለፉ ዳኞች የግድያ ዛቻ እየደረሳቸው መሆኑ ተነገረ። የኮሎራዶ ፖሊስ የግድያ ዛቸውን እየመረመር መሆኑን እና በዳኞች መኖሪያ አቅራቢያ ተጨማሪ

Read More
Leave a comment

ፈረስ ለጭነት መጠቀም 60 ሺህ ብር የሚያስቀጣባት የኦሮሚያ ከተማ

የፊቼ ከተማ አስተዳደር ፈረስን ለጭነት አገልግሎት ማዋል በገንዘብ የሚያስቀጣ ተግባር ይሆናል ብሏል። የከተማ አስተዳደሩ ከአራት ወራት በኋላ ተፈጻሚ የሚሆነውን መመሪያ በመጣስ ፈረስን ለጋሪ አገልግሎት ተጠቅሞ የተገኘ በ60 ሺህ ብር ይቀጣል

Read More
Leave a comment

ኢትዮጵያ ዕዳቸውን መክፈል ካልቻሉ አገራት ተርታ ተመደበች

ኢትዮጵያ በዓለም ገበያ ለሸጠችው የአንድ ቢሊዮን ዶላር ቦንድ ወለድን በቀነ ገደቡ መክፈል ባለመቻሏ ዕዳቸውን መክፈል ካልቻሉ አገራት ተርታ ተመደበች። ሮይተርስ የዜና ወኪል ኢትዮጵያ ትናንት ሰኞ ታኅሳስ 15/ 2016 ዓ.ም. መክፈል

Read More
Leave a comment

ምሥሎች በሰው ሰራሽ አስተውሎት እንዴት ይሠራሉ? ከእውነተኞቹስ እንዴት መለየት ይቻላል?

በየዕለቱ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ውስብስብ እየሆኑ በመጡበት ባለንበት ዓለም እንዲህ ዓይነት ምሥሎችን በዐይን አይቶ የቴክኖሎጂ ፈጠራ መሆናቸውን መለየት ቀላል አይደለም። ከምሥሎች ባሻገር ሥነ ጽሑፎች፣ ሙዚቃ እና ግጥም እንዲያው በአጠቃላይ የሥነ ጥበብ

Read More
Leave a comment

“ትግራይ ቀጣይዋ ሆሊውድ እንድትሆን ነው የምፈልገው”- ፍርቱና ገብረ ሥላሴ

የሆሊውድ ተዋናይ እና ፕሮዲውሰር ነች- መቀለ ተወልዳ በስድስት አመቷ ወደ አሜሪካ ያቀናችው ፍርቱና ገብረስላሴ። ፊልም አፍቃሪዎች፤ አይ አም ሂር ቱ ኢንድ ዩ (I am here to End You)፣ ማኒፌስት (Manifest

Read More
Leave a comment

ኢትዮጵያ ተቀምጦ ከአማዞን ዕቃ መግዛት ይቻላል? ዶላር የተጫነበት ኤቲኤም ካርድስ ከየት ይገኛል?

ተማሪዎች ከውጭ የትምህርት ዕድል (ስኮላርሺፕ) ጋር የተያያዘ ክፍያ መፈጸም ይፈልጋሉ። ውጭ ዘመድ ከሌላቸው እንዴት ይከፍላሉ? ባሕር ማዶ ጉዞ ሲታሰብ የሆቴል አደራ (Hotel Reservation) ክፍያ ያስፈልጋል። ክፍያው ያለ ካርድ እንዴት ይፈጸም?

Read More
Leave a comment

ሐማስ ጦርነቱ ካልቆመ የታጋቾች እና እስረኞች ልውውጥ እንደማይኖር አስታወቀ

የጋዛ ሰርጥን የሚቆጣጠረው ሐማስ፤ እስራኤል እየፈጸመች ያለውን “ጥቃቷን ካላቆመች” በቀር ታጋቾችን እንደማይለቅ አስታውቋል። እስራኤል እንደምትለው ከጥቂት ሳምንታት በፊት የተገባው የተኩስ አቁም ፋታ ስምምነት ከተጣሰ በኋላ 2 ሺህ ያህል የሐማስ ወታደሮችን

Read More
Leave a comment

በአዲስ አበባ መሥሪያ ቤቶች ተመሳሳይ ብሔር ያላቸው አመራሮች ብዛት ከ40 በመቶ እንዳይበልጥ ሊደረግ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአንድ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ውስጥ ከሚኖሩ ዳይሬክተሮች እና ቡድን መሪዎች መካከል ተመሳሳይ የብሔር ማንነት ያላቸው አመራሮች ብዛት ከ40 በመቶ እንዳይበልጥ ሊያደርግ ነው። የከተማ አስተዳደሩ በቅርቡ ለሚተገብረው

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop