8 ታህሳስ 2023 በዓለም አቀፍ መድረክ ኢትዮጵያን በበጎ ከሚያስነሱ ጉዳዮች አንዱ ስፖርት ነው። በተለይም አትሌቲክስ። ከአትሌቲክስም ረዥም ርቀት ለአገሪቱ ስም ለአትሌቶቹ ደግሞ ክብር እና ጥሩ ገቢ የሚያገኙበት ነው። ይህ መልካም
በአዲስ አበባ ከተጠራው ሰልፍ ጋር በተያያዘ 4 አስተባባሪዎች እና 97 ሰዎች ታሰሩ
በመጪው እሁድ ኅዳር 30/2016 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል የተባለውን ሰላማዊ ሰልፍ ከሚያስተባብሩት ፖለቲከኞች መካከል አራቱ በፖሊስ መያዛቸው ሲነገር፣ ከዚሁ ጋር በተያያዘ 97 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን መንግሥት አስታወቀ። ከሰልፉ
የእስር ትዕዛዝ የወጣባቸው ፑቲን ወደ ሳዑዲ አረቢያ እና የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ተጓዙ
የሩሲያው ፕሬዚደንት ቭላድሚር ፑቲን ወደ የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች እና ሳዑዲ አረቢያ ያልተለመደ ጉዞ አደረጉ። ፕሬዚደንቱ ከአገራቱ መሪዎች ጋር ይወያዩባቸዋል ተብሎ ከሚጠበቁ አጀንዳዎች መካከል በጋዛ እና በዩክሬን ያለው ጦርነት እንዲሁም የነዳጅ
የአሜሪካ ምክር ቤት ሪፐብሊካኖች ለዩክሬን እና ለእስራኤል የታቀደውን እርዳታ አገዱ
የአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት (ሴኔት) የሪፐብሊካን ፓርቲ አባላት የሀገራችን ድንበር ጸጥታ አልተጠበቀም በሚል በምላሹ ለዩክሬን እርዳታ ለመሰጠት የቀረበውን ረቂቅ አግደውታል። አባላቱ ለዩክሬንና ለእስራኤል-ጋዛ እርዳታ የታቀደውን በድምሩ 110 ሚሊዮን ዶላር
ክሪስቲያኖሮናልዶየባይናንስማስታወቂያበመሥራቱየ1 ቢሊዮንዶላርክስተመሠረተበት
የእግር ኳስ ኮከቡ ክሪስቲያኖ ሮናልድ ግዙፉ የክሪፕቶከረንሲ መገበያያ የሆነው ባይናንስን በማስተዋወቁ የ1 ቢሊዮን ዶላር ክስ ተመሥርቶበታል። ክሱ እንደሚጠቁመው ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ባይናንስን በማስተዋወቁ ኪሳራ የደረሰባቸው ሰዎች አሉ። በዚህ ምክንያት ለደረሰው ኪሳራ
ኤችአይቪን የሚከላከለው መድኃኒት ኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛል? ለማንስ ነው የሚሰጠው?
5 ታህሳስ 2023 በቅርቡ ይፋ በሆነ ጥናት ፒአርኢፒ (ፕሪ ኤክስፖዠር ፕሮፍላክሲስ) የተባለው መድኃኒት በሰውነት ውስጥ የኤችኤይቪ ቫይረስ ሥርጭትን በመግታት ውጤታማ መሆኑን አሳይቷል። ፒአርኢፒ በኤችአይቪ የመያዝ ዕድልን በ86 በመቶ ይቀንሳል። በክሊኒክ
ግሎባል ሚዲያ የግንኙነት ድልድይ እንዲገነባ ተጠየቀ
5ኛው የአለም የሚዲያ ጉባኤ ተሳታፊዎች አለም አቀፍ ሚዲያዎች በአለም፣ በዘመኑ እና በታሪክ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ የግንኙነት ድልድይ እንዲገነቡ ጥሪ አቅርበዋል።5ኛው የአለም መገናኛ ብዙሀን ጉባኤ ትናንት እሁድ በደቡብ ቻይና ጓንግዶንግ ግዛት
“ኤችአይቪ በደሜ ውስጥ በመኖሩ ያለ ፈቃዴ እንድመክን ተደረግኩ”
1 ታህሳስ 2023 በኬንያ ኤችአይቪ በደማቸው አለ በሚል ሳያውቁ እንዲመክኑ የተደረጉ አራት ሴቶች ካሳ እንዲከፈላቸው ፍርድ ቤት ወስኗል።ግለሰቦቹ ለዘጠኝ ዓመታት ካደረጉት የፍርድ ቤት ትግል በኋላ ለደረሰባቸው ጉዳት ካሳ የሚሆን እያንዳንዳቸው
በአሜሪካ ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ በተሰጠው ምስክርነት ምን ተባለ?
የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ከአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሐሙስ ኅዳር 20/2016 ዓ.ም. አገሪቱ ከኢትዮጵያ አንጻር የምትከተለውን ፖሊሲ በተመለከተ ምስክርነት የመስማት እና ማብራሪያ የተጠየቀበት
ኢትዮጵያ እና የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ አባልነት ተስፋ እና ስጋት
1 ታህሳስ 2023 የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ (ኢኤሲ) አዳዲስ አባላትን በመቀበል በመስፋፋት ላይ ይገኛል። ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ በእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ የቆየችው ሶማሊያ በቅርቡ የኢኤሲ አባል ሆናለች። በማስከተልም በአካባቢው ብዙ