ኤችአይቪን የሚከላከለው መድኃኒት ውጤታማ መሆኑ በጥናት ተረጋገጠ

30 ህዳር 2023 ዌልስ ውስጥ በሙከራ ላይ የነበረውና በሰውነት ውስጥ የኤችኤይቪ ቫይረስ ሥርጭትን የሚገታው መድኃኒት ውጤታማ መሆኑ በጥናት ተረጋገጠ። የመድኃኒቱ ውጤታማነት የተረጋገጠው በመላው እንግሊዝ ከተውጣጡ እና በጥናቱ በተካተቱ ከ24 ሺህ

Read More
Leave a comment

ጥያቄ ያስነሳው ሰኔ ላይ የኢትዮጵያን የዋጋንረት ወደ 20% የማውረድ ዕቅድ

30 ህዳር 2023 በኢትዮጵያ አሳሳቢ የሆነውን የዋጋ ንረት በዚህ ዓመት መጨረሻ ላይ ወደ 20 በመቶ ዝቅ ለማድረግ ዕቅድ ይዞ እየሠራ ያለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ ዕቅዱ ምን ያህል እውን ሊሆን የሚችል

Read More
Leave a comment

በሴራሊዮን የተፈፀመው ጥቃት የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ እንደ ነበር ባለሥልጣናት ተናገሩ

29 ህዳር 2023 እሑድ ዕለት በሴራ ሊዮን መዲና በሚገኙ ተቋማት ላይ የተፈፀመው ጥቃት የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ እንደነበር የአገሪቷ መንግሥት አስታወቀ። የማስታወቂያ ሚኒስትሩ አርኖህ ባህ ክስተቱ በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠን መንግሥት ለመገልበጥ

Read More
Leave a comment

በሩስያ ና ዩክሬን የተከሰተው የበረዶው ሽንፍር 2 ሚሊዮን ሰዎችን ከኤሌክትሪክ አቅርቦት ውጪ አደረገ

28 ህዳር 2023 ሃሪኬን በተሰኘው አውሎ ንፋስ እና ከባድ ጎርፍ ሳቢያ በደቡባዊ ሩስያ 1. 9 ሚሊዮን ህዝብ ከኤሌክትሪክ አቅርቦት ውጪ እንዳደረገ ሩስያ አስታውቃለች።።  ሞስኮ በህገ ወጥ መንገድ ጠቅልላቸዋለች ተብለው የሚጠቀሱት

Read More
Leave a comment

የአሜሪካ ባሕር ኃይል የእስራኤላዊያንን መርከብ አግተው የነበሩ ታጣቂዎችን በቁጥጥር ሥር አዋለ

28 ህዳር 2023 የአሜሪካ ባሕር ኃይል እሑድ ዕለት የመን ድንበር አቅራቢያ ከእሥራኤል ጋር ግንኙነት ያለውን የጭነት መርከብ አግተው የነበሩ ታጣቂዎችን በቁጥጥር ሥር እንዳዋሉ የአሜሪካ ባለሥልጣናት ገለጹ። ታጣቂዎቹ በጀልባ ሊያመልጡ ቢሞክሩም

Read More
Leave a comment

የስኳር በሽታ ምንድነው? እራሳችንን ከበሽታው እንዴት መጠበቅ እንችላለን?

28 ህዳር 2023 የስኳር በሽታ ዕድሜ ልክ አበሮ የሚቆይ ሲሆን፣ በዓለም ዙሪያ በየዓመቱ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ለሞት የሚዳርግ ከባድ ህመም ነው። ህመሙ የሚከሰተው ሰውነት በደምስር ውስጥ ያለን ስኳር (ግሉኮስ)

Read More
Leave a comment

በአሜሪካ ሶስት የፍልስጤም ተማሪዎች በተከፈተባቸው ተኩስ ቆሰሉ

27 ህዳር 2023 ባለፈው ቅዳሜ በአሜሪካ ቬርሞንት ግዛት ሶስት ፍልስጤማዊ ተማሪዎች ላይ ተኩስ ተከፍቶባቸዋል። ይህንንም ተከትሎ ፖሊስ ጥላቻ ላይ የተመሰረተ ጥቃትን መሰረት አድርጎ ምርመራ እንዲያደርግ ቤተሰቦቻቸው ጠይቀዋል። ሂሳም አዋርታኒ፣ ታሃሲን

Read More
Leave a comment

የጋዛ ነዋሪዎች በተኩስ አቁም ፋታው የሚወዷቸውን ቤተሰቦቻቸውን እየፈለጉ ነው

27 ህዳር 2023 ለሳምንታት የዘለቀውን ጦርነት ለቀናት ጋብ ያዳረገው በእስራኤል እና በሐማስ የተደረሰው የተኩስ አቁም ፋታ አራተኛ ቀኑን ይዟል። ከመስከረም 26/2016 ዓ.ም. ጀምሮ ለሰባት ሳምንት ያህል የማያባራ ቦምቦች የዘነቡባት ጋዛ

Read More
Leave a comment

በኢትዮጵያ ሕገመንግሥታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰበሰበው የሕዝብ አስተያየት ምን አመለከተ?

አፍሮ ባሮሜትር በአውሮፓዊያኑ የጊዜ ቀመር በ1999 ነው የተቋቋመው። ዋና መቀመጫውን ደግሞ ጋና መዲና አክራ ላይ አድርጓል። በመጀመሪያው ዙር ላይ በ12 አገራት ውስጥ ነበር ሥራውን የጀመረው። አሁን ዘጠኝ ዙር ላይ ደርሷል።

Read More
Leave a comment

በታጠቁ እስረኞች የሚጠበቀው እና ውጪውን ዓለም የሚያስንቀው ቅንጡው እስርቤት

25 ህዳር 2023 እስር ቤት ነው ብሎ ማን ያምናል? ያውም በላቲን አሜሪካ እና በቬንዙዌላ የተስፋፋው እና እጅግ አስፈሪው ትሬን ዲ አራጓ የወንበዴ ቡድን እስር ቤት። በቶኮሮን ከተማ የሚገኘው ይህ እስር

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop