ሲሪላንካ ውስጥ የአንድ አደገኛ የወሮበላ ቡድን መሪ ፍርድ ቤት ውስጥ ጠበቃ መስሎ በገባ ግለሰብ በተተኮሰበት ጥይት መገደሉን ፖሊስ አስታወቀ። ፖሊስ እንዳለው ግድያው የተፈጸመው አሁን እየተፈለገች ባለች አንዲት ሴት አማካኝነት ሽጉጥ
በተሰረቀበት ገንዘብ የተገዛ ሎተሪ አሸናፊ የሆነው ግለሰብ ሽልማቱን ከዘራፊዎቹ ጋር ለመካፈል ጠየቀ…….
አንድ ፈረንሳያዊ በተሰረቀበት ክሬዲት ካርድ (የባንክ ካርድ) በተገዛ ሎተሪ ከፍተኛ ሽልማት አሸናፊ በመሆኑ ክሬዲት ካርዱን የሰረቁት ሌቦች የሎተሪ ትኬቱን ይዘው ከቀረቡ ሽልማቱን እኩል ለመካፈል ፈቃደኛ መሆኑን አስታወቀ። በተሰረቀው ክሬዲት ካርድ
ኤርትራ የቀድሞ ሠራዊት አባላትን ለሥልጠና ስትጠራ ዜጎች ከአገር የሚወጡበትን መንገድ አጠበቀች……
የኤርትራ መንግሥት የቀድሞ የሠራዊት አባላት ወደ የክፍሎቻቸው ለዳግም ሥልጠና እንዲመለሱ እና ሌሎችም ከአገር ለመውጣት የሚጠበቅባቸውን መስፈርቶች እንዳጠበቀ በኤርትራ ውስጥ እና በውጪ ሀገራት የሚገኙ የአገሪቱ ዜጎች ለቢቢሲ አረጋገጡ። በዚህ መመሪያ መሠረት
በፓኪስታን ቸኮሌት ሰርቃለች የተባለች የ13 ዓመት ታዳጊ የቤት ሰራተኛ ግድያ ቁጣ ቀሰቀሰ……
በሰሜን ምስራቅ ፓኪስታን ቸኮሌት ሰርቃለች በሚል ጥቃት በተፈፀመባት የ13 ዓመት ታዳጊ የቤት ሰራተኛ ግድያ ተጠርጥረው ሁለት ጥንዶች በቁጥጥር ስር ዋሉ። ኢቅራ የተባለችው ታዳጊ ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ተደብድባ እና በርካታ አካላዊ
ትራምፕ “ጦርነቱን በመጀመር እና ስምምነት ላይ ባለመድረስ ዩክሬንን ወቀሱ”……
የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ አገራቸው ጦርነቱን በሰላም ለመቋጨት በተካሄደው የሳዑዲ አረቢያ የሰላም ንግግር ላይ እንድትገኝ አለመጋበዟ የሚያስገርም ነው ማለታቸውን ተከትሎ ትራምፕ ጠንከር ያለ ወቀሳ አቀረቡ። ትራምፕ የዩክሬን ምላሽ ያልጠበቁት እንደሆነ
የኢትዮጵያ መንግሥት በኤርትራ ላይ “የትንኮሳ ዘመቻ ከፍቷል” – የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል……
የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ የማነ ገብረመስቀል፤ የኢትዮጵያ መንግሥት “ባለፉት ወራት” በአሥመራ ላይ “ምክንያት የለሽ እና የተጠናከረ የትንኮሳ ዘመቻ ከፍቷል” በማለት ከሰሱ። ኢትዮጵያ፤ ቀጣናውን “የከበቡት” ችግሮች “መፍለቂያ እና ማዕከል ናት” ሲሉ
ሞባይላችን እንቅልፋችንን እያደናቀፈ መሆኑን ልብ ብለናል? ሌሊት ለምን እንቅልፍ እምቢ ይለናል?
አንዳንድ ሰው ሌሊት ዓይኑ ይፈጣል። አንዳንዶች በውድቅት ሌሊት ንቅት ብለው እንደፈጠጡ ያነጋሉ። በውድቅት አንድ ጊዜ ከተነሱ መልሶ ለመተኛት ይቸገራሉ። ኢንሶማኒያ ይባላል የሕክምና ስሙ። ሁሉም ሰው በሕይወት ዘመኑ ያጋጥመዋል። ጥቂቶችን ለጥቂት
በጋምቤላ ክልል “በአጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት” በሽታ ህጻናትን ጨምሮ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት አለፈ……
በጋምቤላ ክልል ኑዌር ዞን ውስጥ በሚገኙ አራት ወረዳዎች ውስጥ በተከሰተ “የአጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት” በሽታ ምክንያት በአንድ ሳምንት ውስጥ ህጻናትን ጨምሮ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ማለፉን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። በዞኑ
ፖለቲከኛው አቶ ልደቱ አያሌው “አገር አልባ ለመሆን ተቃርቤያለሁ” አሉ……
በኢትዮጵያ መንግሥት ውሳኔ ምክንያት “አገር አልባ ለመሆን ተቃርቤያለሁ” ሲሉ ፖለቲከኛው አቶ ልደቱ አያሌው ተናገሩ። ባለፈው ሳምንት ሰኞ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩል ወደ አገር ቤት እንዳይገቡ የተከለከሉት አቶ ልደቱ “ይህ እገዳ
የተከፋፈሉት የህወሓት አመራሮች ለፖለቲካ ግቦቻቸው “ኃይል ላለመጠቀም” መፈራረማቸው ተገለጸ…..
ክፍፍል እና እሰጣገባ ውስጥ ያሉት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አመራሮች የፖለቲካ ግቦቻቸውን ለማሳካት “ኃይልን ላለመጠቀም” መፈራረማቸውን የትግራይ የሃይማኖት አባቶች ይፋ አደረጉ። ለሁለት የተከፈለው ህወሓት አመራሮች የሆኑት የአቶ ጌታቸው ረዳ