” ከ4 በላይ ወረርሽኞች ተከስተዋል። ከ2,400 በላይ ሰዎች በወረርሽኙ ተጠቅተዋል። ከፍተኛ ሞት አለ ” – የዋግኸምራ ብሔረሰብ ጤና መምሪያ……

በአማራ ክልል ፤ በዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከተከሰተ በሰነበተው ድርቅ ሳቢያ ከአራት በላይ ወረርሽኞች መከሰታቸውን ተከትሎ ሰዎችና እንስሳት እየሞቱ መሆኑን ዞኑ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጸ። የዞኑ ጤና መምሪያ ኃላፊው አቶ አሰፋ

Read More
Leave a comment

” ‘ የቤት ኪራይ ጨምሩ ‘ ወይም ‘ ቤቱን ልቀቁ ‘ የሚል ግፊት ከደረሰባችሁ ደውላችሁ ጠቁሙኝ ” – የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ………

በአዲስ አበባ ፤  ‘ ከአከራይ ተከራይ  የውል ስምምነት ‘ ጋር በተያያዘ ተከራዮች የሚገጥማቸውን ማንኛውም ችግር ጥቆማ ሊሰጡ እንደሚችሉ የከተማው የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አሳውቋል። ቢሮው ማንኛውም አከራይ ከመጋቢት 24 ቀን

Read More
Leave a comment

ግለሰብን አግተው የዘረፉ የፖሊስ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ።

አንድን ግለሰብ አስገድደው በያዙት ተሽከርካሪ ውስጥ በማገት ዶላርና የተለያዩ ንብረቶቹን ወስደዋል የተባሉ 3 የፖሊስ አባላት ላይ የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ክስ መስርቷል። 3ቱ የፖሊስ አባላት ፦ ➡

Read More
Leave a comment

ባለሃብቱ ለፈቷቸው ባለቤታቸው 1 ቢሊዮን ዶላር እንዲከፍሉ ተወሰነባቸው

ደቡብ ኮሪያዊው ባለሃብት ቼይ ታኤ-ዎን ለፈቷቸው ባለቤታቸው 1 ቢሊዮን ዶላር እንዲከፍሉ በፍርድ ቤት ታዘዙ። ባለሃብቱ በጥሬው እንዲፍሉ የተፈረደባቸው የገንዘብ መጠን በደቡብ ኮሪያ ታሪክ በፍቺ ምክንያት የሚከፈለው ትልቁ ገንዘብ ሆኗል። እኚህ

Read More
Leave a comment

ባየር ሌቨርኩሰን የዓመቱ የመጀመሪያ ጨዋታውን ሲሸነፍ አታላንታ የአውሮፓ ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል……..

ናይጄሪያዊው አዴሞላ ሉክማን አስደናቂ ሀት-ትሪክ በመሥራት አታላንታ የአውሮፓ ሊግ ባለድል እንዲሆን አስችሏል። የጣሊያኑ ክለብ አታላንታ ከ61 ዓመታት በኋላ ዋንጫ ሲያነሳ ባየር ሌቨርኩሰን የውድድር ዓመቱን ያለምንም ሽንፈት ለማጠናቀቅ የነበረው ሕልም ተቀጭቷል።

Read More
Leave a comment

ኢትዮጵያ በሶማሊላንድ፣ ሃርጌሳ የሚገኘውን የቆንስላ ጽህፈት ቤቷን ሙሉ አገልግሎት ወደሚሰጥ ኤምባሲ ማሳደጓን የሶማሊላንድ ሚኒስትር ገለጹ።

የሶማሊላንድ የመረጃ፣ የባህል እና የብሔራዊ መመሪያ ሚኒስትር አሊ ሐሰን መሐመድ (አሊ ማርሃን) ለቢቢሲ ሶማሊኛ ከቀናት በፊት ራሷን በነጻ አገርነት ያወጀችው የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ሙሳ ቢሂ አብዲ ቆንስላው ወደ ኤምባሲ ማደጉን አስመልክቶ

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop

የሚፈልጉትን ይዘዙን

Order what you want