ኢራን እስራኤልን ማስፈራራቷን ተከትሎ አሜሪካ ተዋጊ ጄቶች እና የጦር መርከቦች ልታሰማራ ነው…….

አሜሪካ እስራኤልን ከኢራን እና አጋሮቿ ከሚደርስ ጥቃት ለመከላከል በሚል ተጨማሪ የጦር መርከቦችን እና ተዋጊ ጄቶችን ወደ መካከለኛው ምስራቅ እንደምታሰማራ ፔንታጎን ገለጸ። በቅርቡ የሐማስ የፖለቲካ መሪ ኢስማኤል ሃኒያ በኢራን እንዲሁም የሊባኖስ

Read More
Leave a comment

የውጭ ምንዛሪ ተመን ለውጥን ተከትሎ በምርቶች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ታየ……

የኢትዮጵያ መንግሥት አስፈላጊ ያለውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊ ካደረገ በኋላ ከመሠረታዊ ሸቀጦች እስከ ግንባታ ግብዓቶች ድረስ ከፍተኛ የዋጋ ላይ ጭማሪ መታየቱን ተጠቃሚዎች ገለጹ። ቢቢሲ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች፣ ቸርቻሪዎች፣ የጅምላ ነጋዴዎች እንዲሁም

Read More
Leave a comment

በሰኮንዶች ግጥሚያዋን ያቋረጠችው ጣሊያናዊቷ ቦክሰኛ አልጄሪያዊቷ ተፋላሚዋን ይቅርታ ጠየቀች……

ከአልጀሪያዊቷ ቦክሰኛ ኢማኒ ኸሊፍ ጋር በተደረገው የኦሊምፒክስ የቦክስ ፍልሚያ በ46 ሰኮንዶች ውስጥ አቋርጣ የወጣችው ጣሊያናዊቷ አንጄላ ካሪኒ ተፋላሚዋን ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ አለች። ቦክሰኛዋ ኢማኒ ኸሊፍ በሰውነቷ ካለው የሆርሞን [የወንዶች የሚባለው

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop