Israel’s leading human rights organisation says conditions inside Israeli prisons holding Palestinian detainees amount to torture. B’tselem’s report entitled “Welcome to Hell”, contains testimony from 55 recently released Palestinian detainees,
Google’s online search monopoly is illegal, US judge rules
A US judge has ruled Google acted illegally to crush its competition and maintain a monopoly on online search and related advertising. The landmark decision on Monday is a major
Japan stocks jump over 10% after global markets slump
Japanese shares rebounded on Tuesday after plunging on Monday in a rout that sent shockwaves through global financial markets. The Nikkei 225 stock index jumped by 10.23%, or 3,217 points,
ሩዋንዳ 4 ሺህ ቤተ ክርስቲያናትን ከደህንነነት ጋር በተያያዘ ዘጋች……
ሩዋንዳ የአገሪቱን የጤና እና የደህንነት ደንቦችን የጣሱ ከ4 ሺህ በላይ ቤተ ክርስትያናትን መዝጋቷን አስታወቀች። ባለፈው ወር የተዘጉት እነዚህ ቤተ ክርስቲያናት የድምጽ መከላከያ መግጠምን ጨምሮ ደንቦችን ተላልፈው ተገኝተዋል ተብሏል። በአብዛኛው የተዘጉት
በአንድ ሳምንት ውስጥ የብር የመግዛት አቅም ከ57 በመቶ በላይ ተዳከመ…….
የብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደርን ላይ ማሻሻያ ማድረጉን ተከትሎ የብር የመግዛት አቅም በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ በ57.93 በመቶ ተዳከመ። ከአንድ ሳምንት በፊት አርብ ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም 57.48 ብር ነበረው አንድ
በእስረኞች ልውውጥ ከሩሲያ የተለቀቁት ሰዎች ፑቲንን ይቅርታ እንደማይጠይቁ ገለጹ…….
ባለፈው ሳምንት በተደረገ የእስረኞች ልውውጥ ከሩሲያ ነጻ የወጡ ሁለት የሩሲያ የዘር ሐረግ ያላቸው ግለሰቦች፣ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ይቅርታ እንዲያገኙ የሚያስችል ደብዳቤ ላይ እንደማይፈርሙ አስታወቁ። በዚህ ደብዳቤ ላይ መፈረም ከማረሚያ
” 2.5 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ሆኗል ” – የብሔራዊ ባንክ ገዥ…….
የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምሕረቱ ፥ እስካሁን ባለው ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) እና ዓለም ባንክ 2 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ወደ ብሔራዊ ባንክ ገቢ መደረጉን ተናግረዋል። በሌላ በኩል ፥
በሶማሊያ የባህር ዳርቻ በተፈጸመ ጥቃት 32 ሰዎች መገደላቸውን ፖሊስ አስታወቀ……..
በሶማሊያ መዲና ሞቃዲሾ በሚገኝ ታዋቂ የባህር ዳርቻ ላይ አጥፍቶ ጠፊ እና ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ቢያንስ 32 ሰዎች መገደላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። ከሞቱት በተጨማሪ ወደ 63 የሚጠጉ ሰዎች መቁሰላቸውን እና አንዳንዶቹም የከፋ
ኢራን እስራኤልን ማስፈራራቷን ተከትሎ አሜሪካ ተዋጊ ጄቶች እና የጦር መርከቦች ልታሰማራ ነው…….
አሜሪካ እስራኤልን ከኢራን እና አጋሮቿ ከሚደርስ ጥቃት ለመከላከል በሚል ተጨማሪ የጦር መርከቦችን እና ተዋጊ ጄቶችን ወደ መካከለኛው ምስራቅ እንደምታሰማራ ፔንታጎን ገለጸ። በቅርቡ የሐማስ የፖለቲካ መሪ ኢስማኤል ሃኒያ በኢራን እንዲሁም የሊባኖስ
የውጭ ምንዛሪ ተመን ለውጥን ተከትሎ በምርቶች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ታየ……
የኢትዮጵያ መንግሥት አስፈላጊ ያለውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊ ካደረገ በኋላ ከመሠረታዊ ሸቀጦች እስከ ግንባታ ግብዓቶች ድረስ ከፍተኛ የዋጋ ላይ ጭማሪ መታየቱን ተጠቃሚዎች ገለጹ። ቢቢሲ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች፣ ቸርቻሪዎች፣ የጅምላ ነጋዴዎች እንዲሁም