በሊቢያ እገታ ሥር ያለችው ኢትዮጵያዊት ሁኔታ እና የሱዳን ስደተኛ ሴቶች ስቃይ……

ማስጠንቀቂያ፡ ይህ ታሪክ አንዳንዶችን ሊረብሽ የሚችሉ ዝርዝር ጉዳዮችን ይዟል። ኢትዮጵያዊቷ ነሒማ ጀማል ስትሰደድ ሕልሟ በሊቢያ በኩል ወደ አውሮፓ ማቅናት ነበር። ነገር ግን ይህ ያሰበችው ሳይሳካ ቀርቶ በሊቢያ ታጣቂዎች እጅ ላይ

Read More
Leave a comment

ከባለቤቷ ጋር ወሲብ መፈጸም ያቆመች ፈረንሳያዊት ለፍቺያቸው ጥፋተኛ ልትባል እንደማይገባ የአውሮፓውያኑ ፍርድ ቤት ወሰነ……

ከባለቤቷ ጋር ወሲብ መፈጸም ያቆመች አንዲት ፈረንሳያዊት ለፍቺያቸው ጥፋተኛ ልትሆን አትገባም ሲል የአውሮፓውያኑ የሰብዓዊ መብቶች ፍርድ ቤት ውሳኔ አስተላለፈ። የአውሮፓ የሰብዓዊ መብቶች ፍርድ ቤት ለ69 ዓመቷ ሴት በመወሰን ፍርድ ቤቶች

Read More
Leave a comment

በአማራ ክልል ሁለት ዞኖች በአንድ ቀን 20 የሚሆኑ ሰዎች መገደላቸውን ቤተሰቦች እና የዓይን እማኞች ተናገሩ……

በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር እና ምዕራብ ጎጃም ዞኖች “በመንግሥት ኃይሎች” በአንድ ቀን በተለያዩ ሰዓታት ውስጥ ተፈጸሙ በተባሉ ጥቃቶች 20 የሚሆኑ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን የተጎጂ ቤተሰቦች እና የዓይን እማኞች ለቢቢሲ ተናገሩ።

Read More
Leave a comment

አሜሪካ ውስጥ በመወለድ የሚገኝ ዜግነትን ለማስቀረት ትራምፕ ያሳለፉትን ውሳኔ ተግባራዊ ማድረግ ይችላሉ?

አዲሱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሕጋዊ ሰነድ ከሌላቸው ቤተሰቦች በአሜሪካ ለሚወለዱ ሰዎች በቀጥታ የሚሰጠውን ዜግነት ለማስቀረት የሚያስችለውን ውሳኔ አሳልፈዋል። ትራምፕ ሰኞ ዕለት በጀመረው በአዲሱ የሥልጣን ዘመናቸው የመጀመሪያ ቀን ከፈረሟቸው ፕሬዝዳንታዊ

Read More
Leave a comment

በዋግ ኽምራ ከ100 ሺህ በላይ ሰዎች በከፍተኛ ምግብ እጥረት በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ መሆናቸው ተነገረ…….

በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን በድርቅ እና በከፍተኛ ዝናብ ምክንያት 107 ሺህ የሚሆኑ ነዋሪዎች መጎዳታቸውን እና በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንሚገኙ ነዋሪዎች እና የአካባቢው ባለሥልጣናት ለቢቢሲ ገለፁ። የዞኑ ጤና

Read More
Leave a comment

የነዳጅ መኪኖችን አስቀርታ የኤሌክትሪክ መኪኖችን በመጠቀም ቀዳሚ የሆነችው ኖርዌይ…….

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በመጠቀም ኖርዌይ በዓለማችን ቁንጮ ስፍራ ላይ ተቀምጣለች። ባለፈው ዓመት በኖርዌይ ካሉ አስር መኪኖች መካከል ዘጠኙ የኤሌክትሪክ መሆናቸውን መረጃዎች ያሳያሉ። ሌሎች አገራት ከኖርዌይ ምን መማር ይችላሉ? በኦስሎ መቀመጫውን ያደረገው

Read More
Leave a comment

እስራኤል ታጋቾችን የማስለቀቅ ውል ላይ መስማማቷን የኔታንያሁ ቢሮ አስታወቀ……

ታጋቾችን ለማስለቀቅ ከሐማስ ጋር ስምምነት ላይ መደረሱን የጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ቢሮ አስታወቀ። ኔታንያሁ ሐሙስ ዕለት ድምጽ እንደሚሰጥበት ሲጠበቅ የነበረውን የጋዛን የተኩስ አቁም ስምምነት ‘ሐማስ በመጨረሻ ሰዓት ሃሳቡን ለመለወጥ እየፈለገ

Read More
Leave a comment

የፓኪስታን አየር መንገድ ወደ አይፍል ታወር የሚምዘገዘግ አውሮፕላን ተጠቅሞ ማስታወቂያ መስራቱ ወቀሳ አስነሳ…..

የፓኪስታን ዓለም አቀፍ አየር መንገድ የፈረንሳዩን አይፍል ታወር ሊመታው በሚመስል መልኩ እየተጠጋው ያለ አውሮፕላን ተጠቅሞ ማስታወቂያ መሥራቱ ሰፊ ትችት አስነሳበት። ማስታወቂያው አየር መንገዱ ወደ ፈረንሳይዋ ርዕሰ መዲና በድጋሚ በረራ መጀመሩን

Read More
Leave a comment

የፋሲል ግንብ እድሳት እንዴት ተካሄደ? የመንጣቱ ምክንያት ምንድን ነው?

በኢትዮጵያ የአጼዎች እና የሥልጣኔ መናገሻነት ስማቸው ከሚጠቁሱት ታሪካዊ ስፍራዎች መካከል ጎንደር አንዷ ናት። ጎንደርን ማዕከል ያደረገው የ17ኛው እና የ18ኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ የእድገት፣ የምርት መፍለቂያ፣ የሃይማኖት ማዕከል እንዲሁም በኪነጥበብ ታላቅ

Read More
Leave a comment

ቲክቶክን ኢላን መስክ ሊገዛው ነው መባሉን የቻይናው ኩባንያ አስተባበለ……

ቻይና የቲክቶክን የአሜሪካ ድርሻ ለኢላን መስክ ለመሸጥ አስባለች የተባለው ወሬ “ልብ-ወለድ ነው” ሲል ኩባንያው አስተባበለ። ብሉምበርግ የቻይና ባለሥልጣናት ቲክቶክ በአሜሪካ ያለውን ድርሻ ለዓለማችን ቱጃሩ ሰው ለመሸጥ እያጤኑ ነው የሚል ዘገባ

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop