የሶማሊ ክልል ሴት ታዳሚዎች ስፖርታዊ ውድድር ለመመልከት ስታድየም እንዳይገቡ የከለከለው ለምንድነው?

የሶማሊ ክልል ዋና ከተማ ጅግጅጋ በየዓመቱ የሚካሄደውን ደማቁን የእግር ኳስ ውድድር እያስተናገደች ትገኛለች። ይህን ክልላዊ የስፖርት ውድድር ለመታደም በርካቶች ከክልሉ የተለያዩ ክፍሎች ወደ ጅግጅጋ ስታድየም ያቀናሉ። የውድድሩ አዘጋጅ የሶማሊ ክልል

Read More
Leave a comment

የትግራይ ኃይሎች በአላማጣ ከተማ ትምህርት ቤቶች ውስጥ መስፈራቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ

የትግራይ ኃይሎች በአላማጣ ከተማ መታየታቸውን እና በትምህርት ቤቶች ውስጥ መስፈራቸውን ነዋሪዎች እና በአማራ ክልል የተሾሙት የአላማጣ ከተማ ከንቲባ ገለጹ። በትግራይ ክልል በኩል የተሾሙት የከተማዋ ከንቲባ በበኩላቸው ክሱ “ፈጽሞ ሐሰት ነው፤

Read More
Leave a comment

ዩክሬን በአሜሪካ የጦር መሣሪያ በሩሲያ የሚገኙ ዒላማዎችን እንድትመታ ባይደን ፈቀዱ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን፣ ዩክሬን ሩሲያ ውስጥ ያሉ ዒላማዎችን በአሜሪካን የጦር መሣሪያ እንድትመታ ፈቃድ ሰጡ። ዒላማዎችን መምታት የምትችለው በካርኪቭ አካባበቢ ብቻ እንደሆነ ተገልጿል። አንድ የአሜሪካ ባለሥልጣን ለቢቢሲ እንደገለጹት፣ ዩክሬን የአሜሪካን

Read More
Leave a comment

ማጨስን ያገዱ አገራት የትኞቹ ናቸው? እነዚህ እገዳዎችስ ምን ውጤት አስገኙ?

በዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) “ሲጋራ የማያጨስ ትውልድ ለመፍጠር” በሚል ሲጋራ እንዳይሸጥ የሚከለክል ረቂቅ ሕግ በፓርላማው ይሁንታ አግኝቶ አልፏል። ይህ ሕግ ከጸደቀ በዓለም ላይ በሲጋራ ላይ ከተጣሉ ከባድ እገዳዎች መካከል አንዱ የሚሆን

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop