የናይጄሪያ ብሔራዊ መዝሙር በቅኝ ግዛት ጊዜ ወደነበረው መቀየሩን ተከትሎ የሀገሪቱ ዜጎች ቁጣቸውን እየገለጡ ነው

ናይጄሪያዊያን ብዙ ምክክር ሳይደረግበት ብሔራዊ መዝሙራችን ተቀይሯል በማለት ቁጣቸውን እየገለጡ ይገኛሉ። ፕሬዝደንት ቦላ ቲኑቡ ረቡዕ ዕለት በአውሮፓውያኑ 1978 ወታደራዊው መንግሥት አግዶት ወደነበረው የቀድሞ መዝሙር እንዲቀየር የሚል አዋጅ ፈርመዋል። እንደ አዲስ

Read More
Leave a comment

ዶናልድ ትራምፕ በታሪካዊው የክስ ሂደት በቀረቡባቸው ክሶች በጠቅላላ ጥፋተኛ ተባሉ

የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ታሪካዊ በሆነ የክስ ሂደት በቀረቡባቸው ክሶች በጠቅላላ ጥፋተኛ ተባሉ። ፕሬዝዳንቱ ከንግድ መዝገቦች ማጭበርበር ጋር በተያያዘ በቀረቡባቸው 34 ክሶች በሙሉ ጥፋተኛ ተብለዋል። በአሜሪካ ታሪክ በሥልጣን ላይ

Read More
Leave a comment

በጊነስ በዕድሜ ትንሹ ተብሎ የተመዘገበው ህጻን ሠዓሊ

አንዳንዶች ከእናታቸው ማህጸን ተቀብተው ይወጣሉ የሚያስብሉ ክስተቶች በዓለማችን ይታያሉ። ጨቅላው ኤስ-ሊያም ናና ሳም አንክራህ ለዚህ ማሳያ ከሆኑት አንዱ ነው። ጋናዊው ሊያም ዕድሜው ገና አንድ ዓመት ከአምስት ወር ገደማ ቢሆነውም፣ ዓለም

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop