ድርጅት በመፍጠር እና መልሶ በመሸጥ የምትታወቀው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ኬነሳ ሙሉነህ

ኬነሳ ሙሉነህ ትባላለች። ትውልደ ኢትዮጵያዊት ነች። በሃያዎቹ መጀመሪያ የዕድሜ ክልል እያለች የቤተሰቦቿን ሕልም ዕውን ለማድረግ በህክምና ዶክትሬቷን ያዘች። የማኅበራዊ ሚዲያ ንቁ ተሳታፊ እና ‘ተጠቃሚ’ ናት። ሦስት፣ አራት የንግድ ድርጅቶችን መሥርታ

Read More
Leave a comment

ለናይጄሪያ ወላጅ አልባ ታዳጊዎች የታቀደው የጅምላ ሰርግ ቁጣ አስነሳ

በናይጄሪያ ወደ 100 ለሚጠጉ ወላጅ አልባ ሴት ታዳጊዎች ሊካሄድ የታቀደው የጅምላ ሰርግ በአገሪቱ ከፍተኛ ቁጣ ቀሰቀሰ። ከወላጅ አልባዎቹ መካከል አንዳንዶቹ እድሜያቸው ያልደረሱ ታዳጊዎች ሊገኙበት እንደሚችል ተፈርቷል። የጅምላ ሰርጉ የታቀደው በሚቀጥለው

Read More
Leave a comment

ምኩራብ አቃጥሏል የተባለው ተጠርጣሪ በፈረንሳይ ፖሊስ ተገደለ

በሰሜናዊ ፈረንሳይ ሩየን ከተማ የሚገኝ ምኩራብ በማቃጠል የተጠረጠረው ግለሰብ በፖሊስ ጥይት መገደሉን የአገሪቱ ባለስልጣናት አስታወቁ። ግለሰቡ ቢላዋ እና ብረታማ መሳሪያ ይዞ እንደነበር የተገለጸ ሲሆን ፖሊሶችን በማስፈራራቱ በጥይት መመታቱን የሩየን አቃቤ

Read More
Leave a comment

ለ21 ዓመታት ከተፎካከሩት ቀነኒሳ በቀለ እና ኤሉድ ኪፕቾጌ ፓሪስ ላይ ማን ያሸንፋል?

በረዥም ርቀት ሩጫ ታሪክ ከፍተኛ ተፎካካሪ የሆኑት ቀነኒሳ በቀለ እና ኤሉድ ኪፕቾጌ በፓሪስ ኦሎምፒክ የሚያደርጉት ውድድር በጉጉት እየተጠበቀ ነው። የ41 ዓመቱ ቀነኒሳ በ5,000 ሜትር እና 10,000 ሜትር ውድድሮች ሦስት ጊዜ

Read More
Leave a comment

በግድያ የተጠናቀቀው ጥሎሽ

ማስጠንቀቂያ፡ ይህ ጽሑፍ አንባቢዎችን ሊረብሽ የሚችል ይዘት አለው ከሁለት ወራት በፊት ሕንድ ውስጥ አሳዛኝ ክስተት ተፈጠረ። ሦስት ሰዎች የሞቱበትና ሰባት ሰዎች የታሰሩበት ነበር። በሕንድ ሰሜናዊ ግዛት ፕራይጋርጅ የተፈጠረው አጋጣሚ በርካቶችን

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop