በሰሜን ሸዋ ዞን በትምህርት ቤት በደረሰ የድሮን ጥቃት መምህራንን ጨምሮ አምስት ሠዎች ቆሰሉ

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት ወረዳ ተሬ ቀበሌ ጉሎ በተባለ ትምህርት ቤት እሁድ ግንቦት 4፤ 2016 ዓ.ም. በደረሰ የድሮን ጥቃት የወላጅ መምህራን ህብረት (ወመህ) ስብሰባ ላይ የነበሩ ሠላማዊ ሰዎች

Read More
Leave a comment

ጆ ባይደን የቻይና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ላይ ቀረጥ ጨመሩ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ቻይና ውስጥ የተሠሩ ተሽከርካሪዎች፣ የፀሐይ ኃይል መሰብሰቢያዎች፣ ብረታ ብረቶችና ሌሎችም ቁሳቁሶች ላይ ከፍተኛ ቀረጥ እንዲጣል ወስነዋል። ከቻይና የሚገቡ የኤሌክትሪክ መኪኖች የሚጣልባቸው 100% የድንበር ቀረጥ አሜሪካውያን የሚያጡትን

Read More
Leave a comment

“ሩሲያ በዩክሬን ለደረሰው ውድመት መክፈል አለባት”፡ አንቶኒ ብሊንከን

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ኃላፊ አንቶኒ ብሊንከን፣ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዩክሬን ያወደሙትን ለመጠገን መክፈል አለባቸው አሉ። በዩክሬን፣ ኪየቭ ውስጥ ባደረጉት ንግግር አሜሪካ በግዛቷ ያሉ የሩሲያ ኃብት ንብረቶች ላይ

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop