አሜሪካ ለእስራኤል ልትልክ የነበረውን የቦምብ ጭነት አቆመች

እስራኤል በደቡባዊ ጋዛ ራፋህ ከተማ በምታካሂደው ወረራ ባደረባት ስጋት ምክንያት አሜሪካ ልትልከው የነበረው የቦምብ ጭነት ማቆሟን አንድ ከፍተኛ ባለስልጣን ተናገሩ። የቦምብ ጭነቱ ከፍተኛ ክብደት ያላቸው 2000 ፓውንድ (907 ኪሎ ግራም)

Read More
Leave a comment

የማንቸስተር ዩናይትድ ሽንፈት ጠባሳ እና የካሰሚሮ ጉዳይ

ማንቸስተር ዩናይትድን አስበው ከዚህ የባሰ መጥፎ ጊዜ የለም ሲሉ ከድጡ ወደ ማጡ መሆኑን አሳየ። በርካታ መጥፎ ክብረ ወሰኖችን እያስመዘገቡ ባሉበት ዓመት ዩናይትዶች ከሰኞ ምሽቱ የክሪስታል ፓላስ ሽንፈት በኋላ በአውሮፓ መድረክ

Read More
Leave a comment

በአስመራ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ከሰባት ዓመታት በኋላ የቪዛ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው::

በአስመራ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ከሚቀጥለው ሳምንት ማክሰኞ ግንቦት 6፤ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ለሰባት ዓመታት አቋርጦት የነበረውን የቪዛ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ኤምባሲው አስታወቀ። ነገር ግን በኢሚግሬሽን እና ዜግነት ህጉ ክፍል 243(መ)

Read More
Leave a comment

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የህወሓት ኃይሎች ለሱዳን ጦር ወግነው እየተሳተፉ ነው የሚለውን ክስ አወገዘ

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል የህወሓት ኃይሎች ለሱዳን ጦር ወግነው እየተዋጉ ነው በሚል ያቀረበውን ውንጀላ መሰረተ ቢስ ነው ሲል አወገዘ። የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ትናንት ሚያዝያ 28/2016 ዓ.ም ባወጣው

Read More
Leave a comment

በደቡብ አፍሪካ አንድ ህንጻ ተደርምሶ በርካቶች መውጫ ማጣታቸው ተነገረ

በደቡብ አፍሪካ በግንባታ ላይ ያለ አንድ ህንጻ ተደርምሶ አራት ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ በርካቶች መውጫ ማጣታቸው ተነገረ። በህንጻው ውስጥ መውጫ ያጡ 51 ሰዎችን ህይወት ለመታደግ የነፍስ አድን ርብርብ መጀመሩም ተገልጿል። በዌስተርን

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop