የካሊፎርኒያን ሰደድ እሳት እየተዋጉ ያሉት የእሳት አደጋ ሠራተኞች ከሄሊኮፕተር ላይ ቀይ እና ሮዝ ዱቄት ሲነሰንሱ ታይቷል። በእሳት የጋዩ የሎስ አንጀለስ መንደሮች በሮዝ እና በቀይ ቀለም ተውጠዋል። ቤቶች እና መኪኖች ላይ
በሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት የተጎዱ ሰዎችን የምትረዳው ትውልደ ኢትዮጵያዊት……
በአሜሪካዋ ግዛት ካሊፎርኒያ ውስጥ ተከስቶ ሳምንት ባለፈው ሰደድ እሳት ምክንያት እስካሁን 24 ሰዎች ሞተዋል። ከሟቾቹ መካል 16ቱ ኢተን የተሰኘው እሳት በተከሰተበት አካባቢ የተገኙ ሲሆን፣ ስምንቱ ደግሞ በፓሊሳዴስ አካባቢ መሆናቸውን ፖሊስ
ኢትዮጵያዊያን በግዳጅ ወንጀል በሚፈጽሙበት ካምፕ ታግቶ የተገኘው ቻይናዊ ተዋናይ…..
ብዙም ታዋቂ ያልሆነ ቻይናዊ ተዋናይ ለሁለት ቀናት ታይላንድ ውስጥ ጠፋ። ፍቅረኛው ማኅበራዊ መዲያ ላይ ታፈላልገው ጀመር። የዋንግ ዢንግ ፍቅረኛ በቻይና ማኅበራዊ ሚዲያ “ድምጻችንን ለማሰማት ኢንተርኔት ከመጠቀም ውጭ አማራጭ የለንም” ብላለች።
“የሳትናቸው ኳሶች የማይታመኑ ናቸው” – በዩናይትድ ከኤፍ ኤ ዋንጫ የተሰናበተው አርሰናል አሰልጣኝ ምን ይላሉ?
በኤፍ ኤ ዋንጫ በ10 ተጫዋቾች ለመጨረስ የተገደደው ዩናይትድ በኤምሬትስ ስታድየም አርሰናልን በመርታት ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል። ጨዋታው በፍፁም ቅጣት ምት የተጠናቀቀ ሲሆን ጆሹዋ ዘርክዚ የማሸነፊያውን ኳስ ከመረብ በማገናኘት የአርሰናልን የዋንጫ
ኢትዮጵያ ‘የስቶክ ገበያን’ ከ50 ዓመታት በኋላ ድጋሚ መክፈት ለምን አስፈለጋት?
ኢትዮጵያ ከ50 ዓመታት በኋላ የሰነደ መዋዕለ ንዋይ ገበያን አሊያም “ስቶክ ማርኬት” በአዲስ መልክ ጀምራለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ታሪካዊ” ሲሉ በጠሩት ዕለት አርብ ጥር 2/2017 ዓ.ም. በደወል የኢትዮጵያ ስቶክ ማርኬት
“ሥራዬ ቲክቶክ ላይ የሚለጠፉ ዘግናኝ እና አሰቃቂ ቪድዮዎችን ማፅዳት ነበር”…….
በቅርቡ ቢቢሲ እጅግ አሰቃቂ የሚባለውን የማኅበራዊ ሚድያ የጨለማ ዓለም ለመዳሰስ ሙከራ ሲያደርግ ቆይቷል። ይህ ዓለም እጅግ ዘግናኝ እና አሰቃቂ የሚባሉ ጭንቀት የሚለቁ እንዲሁም ሕጋዊ ያልሆኑ ምሥሎች የሚለጠፉበት ነው። ሰዎች ሲታረዱ፣
ዶክተር ቴድሮስ እስራኤል በየመን ከፈጸመችው የአየር ጥቃት “በሕይወት ለመትረፌ እርግጠኛ አልነበርኩም” አሉ…….
የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ ዶክተር ቴድሮስ አድሐኖም ገብረ እየሱስ እስራኤል በየመኗ መዲና ሰንዓ ዓለም አቀፍ ማረፊያ ከፈጸመችው የአየር ጥቃት “በሕይወት ለመትረፌ እርግጠኛ አልነበርኩም” አሉ። እስራኤል ሐሙስ፣ ታህሳስ 17/ 2017 የሰንዓ
“የተረሳው” ዕፅ፡ ከኢትዮጵያ የሚሄደው፤ በዩናይትድ ኪንግደም የታገደው ጫት እውን ከገበያ ጠፍቷል?
ዩናይትድ ኪንግደም በጥቂት ፓውንዶች መንገድ ላይ ይሸጥ የነበረው ጫት ጥቅም ላይ እንዳይውል ዕግድ ከጣለች አስር ዓመታት አለፉ። በእንግሊዝኛው ‘ኻት’ ተብሎ የሚታወቀው ቅጠል ሲታኝክ እንደ አምፊታሚን ዓይነት አነቃቂ ስሜት ይሰጣል። ምንም
ሰሞኑን በዩኒቨርስቲዎች የተፈጠረው “ተቃውሞ” መነሻው ምንድን ነው?
የዩኒቨርስቲዎች የምግብ በጀት ማስተካከያ በተደረገ በቀናት ውስጥ የሦስት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሚቀርብላቸው ምግብ “ጥራት እና መጠን” ቀንሷል በማለት ተቃውሞ አነሱ። ከሁለት ሳምንት በፊት ትምሕርት ሚኒስቴር በምግብ ዋጋ ንረት ምክንያት “የተማሪዎች ዕለታዊ
ሶማሊያ በቀይ ባህር ዳርቻ የባህር በር ለኢትዮጵያ ሰጥታለች መባሉን አስተባበለች……
ሶማሊያ በቀይ ባህር ዳርቻዋ ለኢትዮጵያ የባህር በር ሰጥታለች መባሉ ሐሰት ነው ሲሉ የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አህመድ ሙዓሊም ፊቂ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የተሰራጨው መረጃው ሃሰት ነው ሲሉ አስረግጠው “ፍጹም