በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሶስት ሬክተር ስኬል ሆኖ የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዳውሮ ዞን፤ ሶስት ሬክተር ስኬል ሆኖ የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጂኦፊዚክስ፣ ህዋ ሳይንስ እና አስትሮኖሚ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የመሬት መንቀጥቀጡ በዞኑ በሚገኙ አስሩም ወረዳዎች

Read More
Leave a comment

የወጪ ገደቡ እጅ ያጠራቸውን የኢትዮጵያ ክለቦች ይታደግ ይሆን?

በኢትዮጵያ የሚገኙ የእግር ኳስ ቡድኖች ከገንዘብ ጋር በተያያዘ ብዙ ፈተናዎች እንደሚገጥማቸው በተደጋጋሚ የሚሰማ ጉዳይ ነው። የእግር ኳስ ክለቦች በገንዘብ አቅማቸው አናሳነት ጋር በተያያዘ ህልውናቸውም እየተፈተነ ነው። ለተጫዋቾች ደመወዝ ባለመክፈላቸው በርካታ

Read More
Leave a comment

አሜሪካዊው ወታደር በሩሲያ በስርቆት ወንጀል ተከሰሰ

አሜሪካዊው ወታደር በሩሲያ በስርቆት ተወንጅሎ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአሜሪካ ጦር አስታወቀ። ወታደሩ መቀመጫው በደቡብ ኮሪያ እንደሆነም ተነግሯል። ጎርደን ብላክ የተሰኘው ወታደር ከአንዲት ሴት ላይ በመስረቅ ወንጀል እንደተከከሰሰ የቢቢሲ አጋር ሲቢኤስ

Read More
Leave a comment

እስራኤል አልጀዚራን ዘጋች፤ ጣቢያው ድንገተኛ ብርበራ ተደርጎበታል

እስራኤል የአልጀዚራ ቴሌቪዥን ጣቢያን ዘጋች። ጣቢያውን የዘጋችው ”የሐማስ አፈ ቀላጤ ሆኗል” በሚል ክስ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ናታንያሁ “የእስራኤል ካቢኔ ጣቢያው እንዲዘጋ ወስኗል” ብለዋል። ይህን ተከትሎ ፖሊስ በጣቢያው ቢሮ ኢየሩሳሌም፣ አምባሳደር

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop