የትግራይ ክልል ክለቦች ወደ ዋናው ሊግ ሊመለሱ ነው።

የትግራይ ክልል የእግር ኳስ ክለቦች ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበሩበት ዋናው ሊግ ከቀጣይ 2017 ዓ/ም የውድድር ዘመን ጀምሮ ተመልሰው እንዲወዳደሩ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወስኗል። ፌዴሬሽኑ ከዚህ ቀደም አስተላልፎት የነበረውን ውሳኔ

Read More
Leave a comment

የ77 ዓመቱ የቀድሞው የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ፍራንሷ ቦዚዜ ላይ የእስር ማዘዣ ትዕዛዝ ወጣ።

ማዘዣው የወጣው ሠራዊታቸው ከእአአ 2009 እስከ 2013 ባለው ጊዜ ውስጥ በሰብዓዊነት ላይ ወንጀል ፈጽሟል በሚል ነው። ማዘዣውን ያወጣው በባንጊ ላይ የተሰየመውና ከሃገር ውጪ ካሉ ፍርድ ቤቶች ጋራ የሚሠራው ልዩ የወንጀል

Read More
Leave a comment

ዶ/ር ሳምሶን ይስሀቅ ላጋጠመው የጤና እክል መታከሚያ ደጋግ ኢትዮጵያውያን እንዲተባበሩት ጠየቀ።

” የተጠየቀው የህክምና ወጪው በመንግሥት የሀኪም ደመወዝ እና በቤተሰቦቼ አቅም የሚቻል አይደለም ” – ዶ/ር ሳምሶን ይስሀቅ ዶ/ር ሳምሶን ይስሀቅ ላጋጠመው የጤና እክል መታከሚያ ደጋግ ኢትዮጵያውያን እንዲተባበሩት ጠየቀ። ዶክተሩ 2015

Read More
Leave a comment

የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያውያን ላይ የጣለው ጊዜያዊ የቪዛ ገደብ እንዳሳዘናት ኢትዮጵያ አስታውቃለች።

የአውሮፓ ህብረት ይህንን አቋሙን እንዲያጤነው ጠይቃለች። ብራስልስ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ትናንት መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫው ምን አለ ? – የአውሮፓ ህብረት ም/ቤት ያስተላለፈው የእግድ ውሳኔ በህብረቱ አባል አገራት ለመኖር ህጋዊ ፍቃድ

Read More
Leave a comment

” የቲክቶክን አደጋ በትክክል እናውቃለን ” – ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን

‘ ቲክቶክ ‘ አውሮፓ ውስጥ የመታገድ ዕጣፋንታ ሊገጥመው እንደሚችል ተሰማ። ባለፈው ሳምንት አሜሪካ ‘ ቶክቶክ ‘ በመላ ሀገሪቱ እንዲታገድ አልያም ለአሜሪካ ኩባንያ እንዲሸጥ ሕግ ማውጣቷ ይታወቃል። ለዚህም የሰጠችው ጊዜ ከ9

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop