“… ኮንትራክተሮችና ባለንብረቶች አደጋ አጋጥሞ ስንደርስ እንኳ ቦታው_ላይ_አይገኙም ” – አቶ ንጋቱ ማሞ

የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና አደጋ ሥራ አመራር ኮሚሽን፥ በከተማው በአደጋ የሚከሰት ሞት ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ጊዜ አንጻር ዘንድሮ መጨመሩን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጸ። በብዛት የሞት አደጋ እየደረሰባቸው ያሉት ደግሞ የቀን ሠራተኞች

Read More
Leave a comment

” … ትጥቅ ሙሉ በሙሉ የማስፈታት ሁኔታ የሚፈጠረው ለትግራይ ሰላማዊ ሁኔታ ሲፈጠር ነው ” – አቶ ኢያሱ ተስፋይ

ከቀናት በፊት የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ፥ በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነት እና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ከመከረ በኃላ መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል። በመግለጫው የፕሪቶሪያው ሰላም ስምምነት ብዙ ውጤቶች እና እፎይታን ያስገኘ ቢሆንም አሁንም

Read More
Leave a comment

” የፀጥታ አካላት ነን ፤ በወንጀል_ትፈለጋለህ ” በማለት አስፈራርተው ከኖክ ነዳጅ ማደያ ስራ አስኪያጅ ገንዘብ የተቀበሉ ግለሰቦች ተቀጡ

የቅጣት ውሳኔውን ያሳለፈው የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ነው። ተከሳሾች ፦ 1ኛ. ጫላ መገርሳ፣ 2ኛ. ለሊሳ በቀለ፣ 3ኛ  ዳዊት ጉደታ፣ 4ኛ. ዮሃንስ ደረጄ 5ኛ  ብርቱካን ለታ ናቸው። ከ1ኛ

Read More
Leave a comment

የሕዝብ ተ/ም/ቤት የሕግ እና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ፤ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎትን የ9 ወር አፈጻጸም ትላንት ገምግሟል።

ኮሚቴው ከዚህ ግምገማ በፊት ማለትም ሚያዚያ 3/2016 ላይ ድንገተኛ ምልከታ አድርጎ ነበር። ቋሚ ኮሚቴው ምን አለ ? ምንም እንኳ የተጀመሩ ሥራዎች ጥሩና ተስፋ ሰጪ ቢሆኑም በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚታዩ ችግሮችን

Read More
Leave a comment

ብሊንከን ሩስያ በዩክሬን ላይ እየፈጸመችው ላለው ጥቃት ቻይና ድጋፍ እንዳታቀርብ አስጠነቀቁ

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ሩስያ በዩክሬን ላይ እየፈጸመችው ላለው ጥቃት እያቀረበች ካለችው ድጋፍ ቻይና እንድትቆጠብ አስጠነቀቁ። ቻይና ለጥቃቱ የሚሆኑ ቁሶችን እያቀረበች ነው ሲሉ የወነጀሉት ብሊንከን፣ይህንን ካላቆመች አገራቸው እርምጃ

Read More
Leave a comment

‘ 300 ቢሊዮን ብር ዕዳ ‘…..

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 300 ቢሊዮን ብር ብድር #ዕዳ እንዳለበት ተሰምቷል። ይህ የተሰማው በህ/ተ/ም/ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ኤልክትሪክ ኃይልን የ9 ወራት የስራ አፈፃጸም ሪፖርት ባዳመጠበት

Read More
Leave a comment

ባይትዳንስ ‘ #ቲክቶክ ‘ ን #ለአሜሪካ ከመሸጥ አሜሪካ ውስጥ #ቢዘጋው እንደሚመርጥ ሮይተርስ ለኩባንያው ቅርብ የሆኑ ምንጮችን ዋቢ አድርጎ ዘገበ።

ኩባንያው በ’ ቲክቶክ ‘ ጉዳይ እስከመጨረሻው ያሉትን የህግ አማራጮችን ተጠቅሞ እንዳይታገድ ማድረግ ካልቻለ ፤ ለአሜሪካ ከመሸጥ ይልቅ እስከመጨረሻው #መዝጋት ይመርጣል ተብሏል። አሁን ‘ ቲክቶክ ‘ የሚሰራበት #አልጎሪዝም ለኩባንያው እንደ ዋናው

Read More
Leave a comment

” የስፖርት ውርርድ / የቤቲንግ ቤቶች #ሊታገዱ ይገባል ” ሲል የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር አሳሰበ።

ሚኒስቴሩ ዛሬ የ9 ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለተ/ም/ቤት አቅርቦ ነበር። በዚህ ወቅት ፤ ” የወጣቶች ሱሰኝነት በሀገር ደረጃ እየተባባሰ መጥቷል ፤ በተለይ አሉታዊ መጤ ልማዶች እና አደንዛዥ ዕጽ እንደ ሀገር

Read More
Leave a comment

አዋኪ ድርጊት በሚፈፀምባቸው ንግድ ቤቶች ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳውቋል።

ሰሞኑን በቦሌ ክፍለ ከተማ ከ3 ሺህ 80 የሺሻ ዕቃ እና 80 ኪሎ ግራም አደንዛዥ ዕፅ ተይዞ መወገዱን ገልጿል። በህጋዊ ንግድ ሽፋን ሺሻ እና አደንዛዥ ዕፅ ሲጨስባቸው ከተገኙ ቤቶች ነው ይሄ

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop