” የሟች ኪስ ውስጥ #ማንነቱን የሚገልጽ መረጃ ስላላገኘን ፎቶውን ለማሰራጨት ተገደናል ” – የዓዲግራት ከተማ ፓሊስ…….

በትግራይ ምስራቃዊ ዞን ዓዲግራት ከተማ  ቀበሌ 03 በተባለ መጠጥ ቤቶች በብዛት በሚገኙበት ቦታ ሚያዝያ 9/2016 ዓ.ም ሌሊት አሰቃቂ ግድያ ተፈፅሟል። አስቃቂ ግድያው በመፈፀም የተጠረጠሩ 3 ግለሰቦች በህዝብ ጥቆማ የሟቹ አስከሬን

Read More
Leave a comment

ኳታር በእስራኤል እና ሐማስ በሚደረገው ድርድር የአሸማጋይነት ሚናዬን እያጤንኩ ነው አለች….

ኳታር በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የሚደረገውን የተኩስ አቁም ድርድር የአሸማጋይነት ሚናዋን እንደገና እያጤነችው ነው ሲሉ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ። አገሪቱ በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲኖር እና የእስራኤል ታጋቾችን ለማስፈታት ከግብጽ እና

Read More
Leave a comment

” በኃይል ይዣለሁ ማለቱ ፍጹም ሰላም አያመጣም ” – ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ…..

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዜዳንት የሆኑት ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ ፥ ” በወረራ ” ተይዘዋል ያሏቸውን የትግራይ ክልል ግዛቶችን በሰላም ስምምነቱ መሰረት ነጻ እንዲወጡ እና የአካባቢዎቹ ሰላምና ደህንነት ተረጋግጦ ተፈናቃዮች

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop