ስዊድን ፆታን በሕጋዊ መንገድ የመቀየሪያን እድሜን ከ18 ወደ 16 ዝቅ አደረገች!!!!

የስዊድን ፓርላማ ፆታን በሕጋዊ መንገድ የመቀየሪያን እድሜ ከ18 ወደ 16 ዝቅ በማድረግ ሂደቱን የሚያቀል ህግ አጸደቀ። ህጉ በ234 የድጋፍ ድምጽ እና በ94 ተቃውሞ ነው የጸደቀው። ምንም እንኳን ስዊድን ጾታ መቀየርን

Read More
Leave a comment

በጦርነትምክንያት ለችግርየተጋለጡትሱዳናውያንክርስቲያኖች

ባለፈው ዓመት የተቀሰቀሰው የሱዳን ጦርነት ክርስቲያኖችን አጣብቂኝ ውስጥ ከቷቸዋል። በጦርነቱ መጀመሪያ አካባቢ ክርስቲያኖች በተለየ መልኩ ተጠቅተዋል የሚሉ መረጃዎች ሲወጡ ነበር። አብያተ ክርስቲያናት ተዘርፈዋል፤ አንዳንዶቹም በከባድ መሣሪያ ጥቃት ደርሶባቸዋል። ከአንድ ዓመት

Read More
Leave a comment

ለኢትዮጵያ ከተጠየቀው 3.24 ቢሊዮን የገንዘብ ድጋፍ 610 ሚሊዮን ቃል ተገባ

በኢትዮጵያ ላለው የከፋ የሰብዓዊ ቀውስ ምላሽ ለመስጠት በኢትዮጵያ መንግሥት እና ዓለም አቀፍ አጋሮች በተጠራው የገንዘብ ማሰባሰብ ሥነ ሥርዓት 610 ሚሊዮን ዶላር ተሰበሰበ። ትናንት ሚያዚያ 8/2016 ዓ.ም. ጄኔቫ በተካሄደ ሥነ ሥርዓት

Read More
Leave a comment

በአንድ ጨዋታ 31 ግቦች የተቆጠሩበት ግብ ጠባቂ

በእግር ኳስ ጨዋታ ላይ ሁሉም ተሰላላፊዎች ለቡድኑ ድል እና ሽንፈት ኃላፊነት ቢኖርባቸውም፣ የግብ ጠባቂን ያህል ግን የጎላ አይሆንም። በተለይ ደግሞ አንድ ቡድን በርካታ ግቦች ተቆጥረውበት ሲሸነፍ የሁሉም ዐይን የሚያርፈው በረኛ

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop