ሰሞኑን በዩኒቨርስቲዎች የተፈጠረው “ተቃውሞ” መነሻው ምንድን ነው?

የዩኒቨርስቲዎች የምግብ በጀት ማስተካከያ በተደረገ በቀናት ውስጥ የሦስት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሚቀርብላቸው ምግብ “ጥራት እና መጠን” ቀንሷል በማለት ተቃውሞ አነሱ። ከሁለት ሳምንት በፊት ትምሕርት ሚኒስቴር በምግብ ዋጋ ንረት ምክንያት “የተማሪዎች ዕለታዊ

Read More
Leave a comment

ሶማሊያ በቀይ ባህር ዳርቻ የባህር በር ለኢትዮጵያ ሰጥታለች መባሉን አስተባበለች……

ሶማሊያ በቀይ ባህር ዳርቻዋ ለኢትዮጵያ የባህር በር ሰጥታለች መባሉ ሐሰት ነው ሲሉ የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አህመድ ሙዓሊም ፊቂ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የተሰራጨው መረጃው ሃሰት ነው ሲሉ አስረግጠው “ፍጹም

Read More
Leave a comment

ኢትዮጵያ የተቀቀሉ የሥጋ ምርቶችን ወደ ቻይና መላክ ልትጀምር መሆኑ ተገለጸ……

ኢትዮጵያ የተቀቀሉ የሥጋ ምርቶች እና ተረፈ ምርቶችን ለቻይና ገበያ ልታቀርብ መሆኑን የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክትር ዶክተር ሳህሉ ሙሉ ለቢቢሲ ተናገሩ። ኢትዮጵያ ለመላክ እየተዘጋጀች ያለችው የተቀቀለ የበግ፣ ፍየል፣ የዳልጋ

Read More
Leave a comment

” የተማሪዎች ዕለታዊ የምግብ ተመን ወጪ 100 በሆነበት ማግስት አንድ ዳቦ ለቁርስ ማቅረብ ማሻሻል አይደለም ” -የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች……

በትላንትናው ዕለት በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ከተሻሻለው የምግብ ሜኑ ጋር በተያያዘ በዩኒቨርሲቲው የተፈጠረ ግርግር ለተማሪዎች መጎዳት እና ለንብረት ውድመት ምክንያት መሆኑ ተሰምቷል። ለአለመግባባቱ መነሻ የሆነው በትምህርት ሚኒስቴር በተሻሻለው እና በሁሉም የዩኒቨርሲቲዎች ወጥነት

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop