ፈረንሳዊቷ እውቅ ፖለቲከኛ በአራት ዓመት በገደብ እስር ተቀጣች ፈረንሳዊቷ አክራሪ ብሄርተኛ ማሪን ለፔን ለአምስት ዓመታት ያህል ለሥልጣን እንዳትወዳደር ታግዳለች። ይህም ማለት በ 2027 የፈረንሳይ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ መወዳደር አትችልም። የፈረንሣይ ቀኛ
የፌደራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት የሚደነግገው አዋጅ ጸደቀ
የፌደራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት የሚደነግገው አዋጅ ጸደቀ መጋቢት 23/2017 ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባው፤ የፌደራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣ ማሻሻያ አዋጅን
አርቴፊሻል የአካል ድጋፍ የሚሰጡ የሕክምና ባለሙያዎች እጥረት መኖሩ ተገለጸ
አርቴፊሻል የአካል ድጋፍ የሚሰጡ የሕክምና ባለሙያዎች እጥረት መኖሩ ተገለጸ መጋቢት 23/2017 (አሐዱ ሬዲዮ) እንደ ሀገር የሰው ሰራሽ የአካል ድጋፍ የሚሰሩ እስፔሻሊስት የሕክምና ባለሙያዎች በከፍተኛ ሁኔታ እጥረት መኖሩን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ካን ለኖቤል የሰላም ሽልማት ታጩ
በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ካን ለኖቤል የሰላም ሽልማት ታጩ በእስር ላይ የሚገኙት የፓኪስታን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካን በአገዛዛቸው ወቅት ለሰብአዊ መብት እና ለዲሞክራሲ ላደረጉት ጥረት ለኖቤል
የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዝዳንት ግሪንላንድ ከዴንማርክ ጋር ያላትን ግንኙነት እንድታቋርጥ አሳሰቡ
የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዝዳንት ግሪንላንድ ከዴንማርክ ጋር ያላትን ግንኙነት እንድታቋርጥ አሳሰቡ አወዛጋቢውን የአሜሪካ ግሪንላንድን የመጠቅለል ግስጋሴ ሲቀጥል የዩናይትድ ስቴይስ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስ ደሴቲቱ ከዴንማርክ ጋር ያላትን ታሪካዊ ግንኙነት እንድታቋርጥ
በኮንታ ዞን የዝንጀሮ መንጋ ተከሰተ
በኮንታ ዞን የዝንጀሮ መንጋ ተከሰተ መንጋዉ በህጻናት ላይ ጉዳት እያደረሰ መሆኑ ተሰምቷል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ኦፓ ሶሬ ቀበሌ የዝንጀሮ መንጋ መከሰቱን እና በህጻናት
በትግራይ ክልል ባለፉት ስምንት ወራት በትራፊክ አደጋ የ187 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ
በትግራይ ክልል ባለፉት ስምንት ወራት በትራፊክ አደጋ የ187 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ በስምንት ወራት ውስጥ በአጠቃላይ 741 የትራፊክ አደጋዎች አጋጥመዋል በትግራይ ክልል ባለፉት ስምንት ወራት ባጋጠሙ 741 የትራፊክ አደጋ የ187
ትራምፕ በዩክሬን ተኩስ አቁም ጉዳይ በፕሬዝደንት ፑቲን ‘እጅግ መበሳጨታቸውን’ ተናገሩ
ትራምፕ በዩክሬን ተኩስ አቁም ጉዳይ በፕሬዝደንት ፑቲን ‘እጅግ መበሳጨታቸውን’ ተናገሩ ለሳምንታት በዩክሬን የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ ሲሞክሩ የነበሩት ዶናልድ ትራምፕ በሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን “እጅግ ተበሳጭቻለሁ” አሉ። ኤንቢሲ ከተባለው ጣቢያ
ቻይና የቲክቶክን ድርሻ ቻይናዊ ላልሆነ ባለሃብት ከሸጠች የታሪፍ ቅናሽ እንደሚያደርጉ ትራምፕ አስታወቁ
ቻይና የቲክቶክን ድርሻ ቻይናዊ ላልሆነ ባለሃብት ከሸጠች የታሪፍ ቅናሽ እንደሚያደርጉ ትራምፕ አስታወቁ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቻይና ላይ የታሪፍ ቅናሽ ሊያደርጉ እንደሚችሉ ተናግረዋል። ትራምፕ ቻይናዊ ላልሆነ የቲክቶክ ድርሻ ስርዓቱን
የሐማስ ቃል አቀባይ አልቃኑዋ በጋዛ መገደሉን ቡድኑ አረጋገጠ
የሐማስ ቃል አቀባይ አልቃኑዋ በጋዛ መገደሉን ቡድኑ አረጋገጠ የሃማስ ቃል አቀባይ አብደል-ላቲፍ አል-ቃኑዋ በጋዛ በሰሜን ጃባሊያ በሚገኘው የመኖሪያ ድንኳን ላይ በፈጸመችው የቀጥታ ጥቃት በጋዛ መገደሉን ሃማስ አረጋግጧል። ቡድኑ በቴሌግራም ላይ