የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከጥር 30 ጀምሮ የቤንዚን ሽያጭ በኩፖን ብቻ እንዲከናወን ወሰነ……

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ከጥር 30/ 2017 ዓ.ም ጀምሮ የቤንዚን ሽያጭ ህጋዊ ሰሌዳ ላላቸው ተሽከርካሪዎች በኩፖን ብቻ እንዲከናወን ውሳኔ አስተላለፈ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ሳድሁን

Read More
Leave a comment

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop