Real State
Showing all 10 results
-
Real State
Interior Desgin
The Interior Designer will create functional, safe, and aesthetically pleasing spaces by assessing space requirements, determining optimal furniture placement, and selecting decorative items, all while adhering to relevant blueprint, building code, and inspection requirements. we have experience on home and office.
የውስጥ ዲዛይነር የቦታ መስፈርቶችን በመገምገም ፣የተመቻቸ የቤት ዕቃ አቀማመጥን በመወሰን እና የጌጣጌጥ ዕቃዎችን በመምረጥ ተግባራዊ ፣ደህንነቱ የተጠበቀ እና በሚያምር ሁኔታ ደስ የሚያሰኙ ቦታዎችን ይፈጥራል ፣ሁሉም አስፈላጊ የሆኑትን የንድፍ እቅዶችን ፣የግንባታ ኮድን እና የፍተሻ መስፈርቶችን በማክበር። በቤት እና በቢሮ ልምድ አለን።
ለበለጠ መረጃበስልክመስመራችን 09 44 36 97 53 ወይም 09 76 00 69 40
Ethioamazon@gmail.com ሀሳቦትንያስቀምጡልን
For more information, please call us directly to 09: 44 36 97 53 or 09 76 00 69 40
or email us @ ethioamazon@gmail.com.
If you would like to order more products from our page, please send us your request on the link below.
https://ethio-amazon.com/elementor-7320/
Please, let Us Have your Thoughts
SKU: 319 -

ለበለጠ መረጃ በስልክ መስመራችን 09 44 36 97 53 ወይም 09 76 00 69 40
Ethioamazon@gmail.com ሀሳቦትንያስቀምጡልን
For more information, please call us directly to 09: 44 36 97 53 or 09 76 00 69 40
or email us @ ethioamazon@gmail.com.
If you would like to order more products from our page, please send us your request on the link below.
https://ethio-amazon.com/elementor-7320/
Please, let Us Have your Thoughts
SKU: 315 -
Real State
Interior Design

SKU: 317 -
Real State
real estate
ሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል ጀርባ በ 135,265ካሬ.ሜትር ላይ ውብ የመኖሪያ መንደር በመገንባት ላይ እንገኛለን!!!
የቤቶቹ አይነት
3ት አይነት አፓርትመንት
★ Mixed use apartment
★ Residential apartment
★ Duplex or G+1 or villa apartment1 mixed used apartment ማለት ከግራውንድ እስከ 3ተኛ ፎቅ የገበያ ማእከል ሲሆን ከ4ተኛ እስከ 15ተኛ መኖርያ ቤት ነው::
2 Residential apartment ማለት ከ1ኛ እስከ 15ተኛ ፎቅ መኖርያ ቤት ሲሆን ግራውንዱ ክፍት ነው ለፓርኪንግ
3 Duplex or G+1 or villa
apartment
ማለት ኢውሮፒያን ስታንዳርድ እየተገነባ ያለ.ከ1ኛ እስከ 16ተኛ ፎቅ መኖርያ ቤት ሲሆን (1ኛ ፎቅና 2ተኛ ፎቅ ለአንድ አባወራ ነው የሚሸጠው )ግራውንዱ ክፍት ነው ለፓርኪንግ
✅ በአዲስ አበባ እጅግ ግዙፍ የገበያ ሞል በ 30,000ካሬ ሜትር ላይ በመገንባት ላይ ያለው ይህም ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚዉሉ ሱቆችን የያዘ ነው!!!
✅ ከ 6,500 ካሬ ሜትር በላይ ውብ መናፈሻ ያለው!!!
✅ ልጆችዎ የሚማሩበት ኬጂ!!!
✅ ለያንዳንዱ ቤት ከበቂ በላይ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግ እንግዶችዎ ከአራት በላይ የሚሆን መኪና
ይዘው ቢመጡ ፓርኪንግዎ ከበቂ በላይ ነው ::✅ የቤቶቹ ስፋት
107m2
115m2
127m2
138m2
145m2
ሁሉም ባለ 3 መኝታ ክፍል እና ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል አላቸው150m2
161 m2 ባለ 4 መኝታ ክፍል እና ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል አላቸው
145m2 duplex apartment ይባላል:: ባለ 3 መኝታ ክፍል እና ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል አለው::
✅ ዋጋ
በሙሉ ግንባታ በካሬ 1206usd
በከፊል ግንባታ በካሬ 1026usd
✅ የአከፋፈል ሁኔታ
❖ በ 7 ዙር ከፍለው የሚጨርሱት 100% ማለትም ያለ ዱቤ1ኛ ኮንትራት ሲፈረም……….15%
2ተኛ…………………………20%
3ተኛ………………………….20%
4ተኛ………………………….20%
5ተኛ………………………….15%
6ተኛ………………………….7%
7ተኛ………………………….3%❖ በ 7 ዙር 60% በ 2 አመት ከ 6ወር ከፍለው የሚጨርሱት እና ዱቤ 40% ከ 20-30 አመት ቀስ ብለው የሚከፍሉት,ሲያሻዎ አከራይተው
ቢያሻዎ እየኖሩበት የሚከፍሉት
1ኛ ኮንትራት ሲፈረም……….15%
2ተኛ…………………………20%
3ተኛ………………………….8%
4ተኛ………………………….7%
5ተኛ………………………….5%
6ተኛ………………………….2%
7ተኛ………………………….3%40% ከ10-30 አመት የብድር አገልግሎት እንሰጣለን አመታዊ ወለድ 9.5% ይህም ከባንክ ባነሰ,ለብድሩ ምንም ነገር አያሲዙም::
✅ ከቅድመ ክፍያው አስበልጦ ለሚከፍል ገዥ የሚሰጥ ቅናሽ
100% ለሚከፍል 20% ቅናሽ
90% ለሚከፍል 18% ቅናሽ
75% ለሚከፍል 15% ቅናሽ
55% ለሚከፍል 11% ቅናሽ
35% ለሚከፍል 7% ቅናሽ
ቅናሽ አዘጋጅተን ስንጠብቃችሁ በታላቅ ደስታ ነው::ለበለጠ መረጃ በስልክ መስመራችን 09 44 36 97 53 ወይም 09 76 00 69 40
Ethioamazon@gmail.com ሀሳቦትን ያስቀምጡልን
For more information, please call us directly to 09 44 36 97 53 or 09 76 00 69 40

SKU: n/a