Religious Books, Religious Craftsሕማማት
ይዘት ፡ ሀይማኖታዊ መፅሐፍ
Religious Book
ሕማማት አንድ ጊዜ አንብበው ሚያስቀምጡት አይደለም ፤ ሕማማት ህይወት ነው፡፡ ሕይወት እለት እለት ሚኖር እንጂ አንዴ ተከናውኖ ሚቆም ነገር አይደለም፡፡ ለዚህ ደሞ መጽሐፉም አጋዥ ነው፡፡ በስድስት ምዕራፍና ሃምሳ ስድስት ንዑስ ርእሶች የተዘጋጀው መጽሐፍ ደስ ያለንን ምዕራፍ ወይም ንዑስ ርእስ ገልጠን ብናነብ እራሱን ችሎ የሚቆም እና የራሱ መለእክት ያለው ስብከት ሲሆን ከቀደሙት ምዕራፎች ጋር አናበን ስንመለከተው ደሞ ክስብከት ወደ ትምህርትነት የሚያድግ ኃይል ያለው መጽሐፍ ነው፡፡
ዲያቆን ሄኖክ ‹ሕማማት› የተሰኘውን መጽሐፍ ለንባብ ከማብቃቱ በፊት ስምንት መጻሕፍቱን ለአንባቢያንና ለቤተ ክርስቲየያን አበርክቷል፡፡ በተለይም ‹ቃና ዘገሊላ› በመባል የምትታወቀው ድንቅ መጽሐፍ፣ የዚህን መምህር የንባብ አድማስና ጥልቀት፣ ነጽሮትና መመሰጥ በእጅጉ ከማሳየቷም ባለፈ በቤተ ክርስቲያናችን ላሉ አገልጋዮች ስለአንድ የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ሲጽፉ የሚያስፈልጋቸውን የምርምር ጥንቃቄ በሚገባ የምታሳይ በዓይነቷ ፋና ወጊ የሆነች ድንቅ ክስተት ልንላት እንችላለን፡፡
Passion is not something you read once and keep; Passion is life. Life is lived day by day, not a once-in-a-lifetime thing. The book is also helpful for this. The book is prepared in six chapters and fifty-six sub-topics. If we read the chapters or sub-topics that we like, it is a sermon that stands on its own and has its own message. Deacon Henock presented the eight books to the readers and the church before ending the reading of the book called “Passion”. In particular, the wonderful book known as ‘Kana Zegalila’, which not only shows the scope and depth of this teacher’s reading, insight and dedication, but also shows the carefulness of research needed by ministers in our church when writing about a church issue, we can call it a wonderful event of its kind.
ለበለጠ መረጃ በስልክ መስመራችን 09 44 36 97 53 ወይም 09 76 00 69 40
Ethioamazon@gmail.com ሀሳቦትን ያስቀምጡልን
For more information, please call us directly to 09: 44 36 97 53 or 09 76 00 69 40
or email us @ ethio-amazon@gmail.com.
If you would like to order more products from our page, please send us your request on the link below.
https://ethio-amazon.com/elementor-7320/
Please, let Us Have your Thoughts
$4.98 $7.47- ETB: Br600.00
- UGX: UGX18,300.00
Compare
There are no reviews yet.