3 ተኛ እትም
በመጽሐፍ ቅዱስና በስርዓተ ቤተ–ክርስቲያን አስተምህሮ ስባት ቁጥር ብዙ ምሳሌ እንዳለው ይታወቃል፡፡ በዕብራዊያን ዘንድም ሰባት ፍጹም ቁጥር ነው፡፡ [ምሳሌ 24፡16} እግዚአብሔር ከሰኞ እስከ እሑድ ያሉትን ቀናት በሰባት ቁጥሮች ወስኗል ሕዝበ እስራኤል ከግብጽ ባርነት ወጥተው በሲና በርሀ ሲጓዙ ይመሩት የነበሩት በ7 ደመና እንደነበረ ይታወቃል፡፡ [ዘዳ 13፡21]
It is known that the number seven has many examples in the Bible and the teachings of the Church. For the Hebrawyan, seven is a perfect number. [Proverbs 24:16} God has determined the days from Monday to Sunday with seven numbers. It is known that the people of Israel were led by seven clouds when they came out of slavery in Egypt and traveled through Sinai. [zeda 13:21]
There are no reviews yet.