የጥንት ኢትዮጵያውያን የሕዋ ሥልጣኔ ከዘመናዊ ሳይንስ አንጻር
Ancient Ethiopian space Civilaization in Terms of Modern science
~ ~ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ(D/r Rodas Tadesse and D/r Getenet Felek)
ትውልዱ አስደናቂ የኢትዮጵያን ጥንታዊ ሳይንሳዊ ዕውቀት እየረሳ በመጣበት እንዲሁም የውጭ ዕውቀትን ፍለጋ ብቻ በሚባዝንበት በዚህ ወቅት ዘመናዊ አስትሮኖሚን (የስነ ከዋክብትን የስነ ፈለክን) ዕውቀት ቀደምት ኢትዮጵያውያንን ከነበራቸው የአስትሮኖሚን ዕውቀት ጋር በማጣጣም የተሠራ በዓይነቱ የመጀመርያ የሆነ ልዩና ድንቅ መጽሐፍ ነው፡፡
It is a unique and unique book of its kind, composed of modern astronomy in connection with the knowledge of ancient Ethiopians at a time when the generation was forgetting the wonderful ancient scientific knowledge of Ethiopia and was only wandering in search of foreign knowledge.
There are no reviews yet.