የጣባ መክደኛ ሲሆን የኢትዮጵያ ባህላዊ ከሆኑ እቃዎች አንዱ ሲሆን አገልግሎቱም የተለያዩ የክትፎ፣ የአይቤ፣ የጎምን ክትፎ ጣባዎችን ለመክደን እንዲሁም ቤት ለማስዋብ የሚያገለግል ነው፡፡
በጥንካሬ ከሚታወቁት ከአካባቢው ከሚበቅሉ እና በከፊል ቀለም ከተቀባ ሳር እና የዘንባባ ቅጠል የተሰራ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ የባህል
ምልክት ተደርጎ በሰፊው ተወስዷል።
The taba cover is one of the traditional items of Ethiopia and its service is used to cover different types of ketfo, ibe, and wheat ketfo as well as to decorate the house.
Made from locally grown and partially dyed grass and palm fronds known for their strength, Ethiopian and Eritrean culture.
It is widely regarded as a symbol.
ለበለጠ መረጃ በስልክ መስመራችን 09 44 36 97 53 ወይም 09 76 00 69 40
Ethioamazon@gmail.com ሀሳቦትን ያስቀምጡልን
For more information, please call us directly to 09 44 36 97 53 or 09 76 00 69 40
or email us @ ethioamazon@gmail.com.
There are no reviews yet.